Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

ይድረስ ለ ተከብሩ አቶ ኃላፊ መንገድ፣ ነገሩ አየ ከረረ መጠዋል ፣ጊዜው አየመሼ ነው ፣ አና ከትንሽ ወጣ ውረድ አጂ ለመስጠት ተዛግጀ አሎሆ ።

Post by sebdoyeley » 21 Nov 2021, 00:38

አኔ ሀገሬ ለመጋልገል አስከ ዛሬ ለተ ቀን ሁሉ የምቺሎው አቅሜ በፈቆዶው ስጋድል ቆይቼ አሎው ፣
ነገር ግን ባጋጠመ ሺንፈት አና የኔ ጤና ማጣት አድሜን አየረጆሁ በመህዴ አጅ ለመስጠት ተገድጄ አሎው።
yours Sebdoyeley