Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ለኤርሚያስ ለገሠ (aka Dawi) ጭንቀት ማስታገሻ ተገኘ፡፡ ተከሠሰ የተባለበትም ገዳይ የመኖ ርዳታ እንዲያገኝ ነበር፡፡

Post by AbebeB » 20 Nov 2021, 16:24

  • ኤርሚያስ (በዚህ ፎረም Dawi በሚል ይሣተፋል) አማራን ማን ይወክለዋል ሲል ይጨናነቃል፡፡ አማራን የሚወክል አይኖርም ምከንያቱም አማራ የሚባል ሕዝብ የለም፡፡

  • ግና አይዞን፡፡ ብዙ አለ፡፡ ነባሮቹ ሕዝቦች ወደ ጉልህ መደረክ ይመጡና ይወከላሉ፡፡ አሁንም እየታገሉለት ያሉት እነ አገው ነጻ አውጪ ግንባር፣ የቅማንት ነጻነት ግንባርና AbebeB ይወክሉታል ማለት፡፡

  • ዲቃላም ልክ እንደ በቆሎ ዘር ወደ አባቱ ወይም ወደ እናቱ ዘር እየጠራ (purified) ይሄዳል ማለት ነው፡፡ ይኅውም ባህላዊው የአማራ ክልል እንዳለው በ30 ዓመታት ይጠናቀቃል፡፡


  • የበቀቀኖቹ ወሬ በዛሬው የEthio 360 ስጦሎጂያቸው ውስጥ ይገኛል፡፡