- ወንድማችን ኦሉ ፥
- ኦሉሰጉን ኦባሳንጆ ይህን የሚያሰማ ነገር ያለፈው ሳምንት ተናገሩ ፥ " ጉዳዩ የሚያወሳስበው ኣሁን ከቲዲዲ በስተቀር ሌሎች ስምንት ተጫዋቾች ስለገቡ ነው ። "
ኣንድ እንደ ፕረዚደንት ኦባሳንጆ የመሰሉ ሰው እንዴት ነው ምንም ምርመራ ሳይደርጉ - ትንሽም ትሁን - ከዚና ከዝያ በችኮላ ተጠርተው የመጡ ግለ-ሰቦችን እንደ በኋላቸው ትልቅ ድርጅትና ህዝብ ያለው ኣድርገው ወስደው በቁጥር ያስገብዋቸው?ያስቃል ኣይደለም?እንደዚህ ኣይነት ድንቁርና በኣፍሪቃ ብቻ ሳይሆን በመካከለኛ ምስራቅ በሚመለከቱ ኣርእስቶችም ኣይቼና ስምቼ ኣለሁ።ኣንድ ኣረብኛና የኣረብ ህዝብ ባህርያትና ስሜት የማያውቅ የመስክ-ፈሊጣ ( ኤክስጰርት) ተብሎ ዝም ብሎ ሲናገር ወይ ኣምላኬ እያልህ ትሰማዋለህና ትመለከተዋለህ።እንደ ኦቦሳንጆ ደደብና የደደብ ልጅ ማለት ነው።
-
- Better Okocha ( The Pride of Africa ) than Olu !!
