በሁለት ቦታዎች ወደ ሸዋሮቢት ለመግባት የሞት ሽረት ትግል ሲያደርግ የነበረው የጁንታ ሃይል በጀግናው የመከላከያ ጥምር ሃይል ወደ አፈርነት ተቀይሯል።እንጥብጣቢው እግሬ አውጭ ብሎ ወደቀናው እየፈረጠጠ ይገኛል! የፈረጠጠውንም ሆነ ከኋላ ተጨማሪ ኋይል እንዳይገባ እየተከተሉ መልቀም ጡጣት በገባበት ወደማዳበሪያነት እንዲቀየር መረባበረ ያስፈልጋል።
ጁንታን እስከመጨረሻው ታሪክ ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከወገን ጦር ጎን በፅናት በመቆም የሚጠበቅበትን የሚችለውን ታሪካዊ ኋላፊነት በጉልበቱ በገንዘቡ በእውቀቱ በሞራል በቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ ይገባዋል።
ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደ ትናንቱ በልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገረዋለች
Re: ሰበር ዜና: ወደ ሸዋሮቢት ለመግባት የሞከረ የጁንታ ሃይል በጀግናው የመከላከያ ጥምር ሃይል ወደ አፈርነት ተቀይሯል!
ወይ ፈረጠጠ! When are you guys going to stop using the phrase "እየፈረጠጠ ይገኛል"? Come on, don't you understand folks that if you keep on letting the Weyanes escape, you are just giving them another day, another chance to regroup and fight you back? Why couldn't you encircle them with no way out and neutralize them as a potential fighting force? I can understand for the Agames to run away sometimes, but constantly "ፈረጠጠ", there is something wrong with the military planners!Ejersa wrote: ↑19 Nov 2021, 10:34በሁለት ቦታዎች ወደ ሸዋሮቢት ለመግባት የሞት ሽረት ትግል ሲያደርግ የነበረው የጁንታ ሃይል በጀግናው የመከላከያ ጥምር ሃይል ወደ አፈርነት ተቀይሯል።እንጥብጣቢው እግሬ አውጭ ብሎ ወደቀናው እየፈረጠጠ ይገኛል! የፈረጠጠውንም ሆነ ከኋላ ተጨማሪ ኋይል እንዳይገባ እየተከተሉ መልቀም ጡጣት በገባበት ወደማዳበሪያነት እንዲቀየር መረባበረ ያስፈልጋል።
ጁንታን እስከመጨረሻው ታሪክ ለማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከወገን ጦር ጎን በፅናት በመቆም የሚጠበቅበትን የሚችለውን ታሪካዊ ኋላፊነት በጉልበቱ በገንዘቡ በእውቀቱ በሞራል በቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ ይገባዋል።
ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደ ትናንቱ በልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገረዋለች
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42