Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ አንድ ጠንካራ፣ በሳል እና ደፋር አማካሪ ያስፈልገዋል።

Post by Abere » 18 Nov 2021, 11:22

ዐብይ አህመድ አንድ ጠንካራ፣ በሳል እና ደፋር አማካሪ ያስፈልገዋል።እጅግ ግዙፍ የሕዝብ፣ የቁስ እና ዕምቅ ወታደራዊ ሃብት በእጁ አለ። ካዐወቀበት ጦርነቱን ቢፈልግ በአጭር ቀን ወይም ለረዥም ጊዜ መዋጋት የሚያስችል ትልቅ ዐቅም አለው።ሌላው አንዳንድ ቦቃቦቅ የውጭ ሴራ እና የውሸት ጩኸት አልገባው ብሎ በሜዳ ላይ ከንቱ ግምት ይሰጣል። ጦርነቱ ገና ተጀመረ እንጅ መቸ ተነካ። ወያኔን ከአዲስ አበባ ከ3 ዓመት በፊት ያባረረ ሕዝብ ያን ጀብዱ ሺ ግዜ መፈፀም ይችላል። ከወያኔ ጋር መቸም መኖር ስላማይቻል ምክንያትም ሰሌለ ለረጅሙ ትግል መዘጋጀት ብቻ ነው።