The Ethiopian National People's War - Victories on All Fronts !! ባንዳ በደም እየሾቀ ነው!!
Last edited by Horus on 18 Nov 2021, 15:50, edited 1 time in total.
Re: The Ethiopian National People's War - Victories on All Fronts !!
ወገኖቼ ጫጫታ ቢበዛ ሙዚቃ አይሆንም!
ሃተታ ቢበዛ ባህያ አይጫንም!
በአገራችን ጉዳይ ላይ እጅግ ብዙ ጫጫታና ሃተታ ይጎርፋል!
ቁም ነገሩ ግን ሕዝባዊ ጦርነቶቹን ዘርዝሮ ለይቶ በእያንዳንዱ የጦርነት መስክ ማን ምን እያደረገ ነው የሚለውን መለካት ነው ያለብ!?
ጦርነት አንድ፤ ወታደራዊ ዉጊያ ነው ። የኢትዮጵያ ግምባር ተራ በተራ እያሸነፈ፣ ከኋላው የላቀ ሰራዊትና መሳሪያ እየገነባ ነው!
ጦርነት ሁለት፤ ፖለቲካዊ ዉጊያ ነው። ኢትዮጵያ ባገርና አለም ላይ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስት ሆነው ከመንደር እስከ አገር ሃይል ሆነዋል፣ ልድገመው አንድ ሃይል ሆነዋል! ይህ የ120 ሚሊዮን ሕዝብ አንድ ሃይል መሆን ነው የኢትዮጵያ አሸናፊነት ማረጋገጫው ሃቅ!
ጦርነት ሶስት፤ የሳይኮሎጂ ጦርነት ነው። ኢትዮጵያ በሳይኮሎጂ ጦርነት፣ በማስፈራራት፣ በወሬና በሽብር የሚበተን ሕዝብ እንደ ሌላት የአለም ጠላቶቻችን ሁሉ እንዲጋቱ ተደርጎ አሁን ሁሉም ወደ ኋላ እያፈገፈጉ ነው ። በአንድ ቃል ያሜሪካና የትግሬ ባንዳ የሳይኮሎጂው ዘመቻ ተሸንፏል!
ጦርነት አራት፤ የዲፕሎማሲ ጦርነት ነው። የአለም ሃያላናንና አህጉራት በኢትዮጵያ ጉዳይ ለሁለት ተሰንጥቀው ግማሹ የኢትዮጵያ ወዳጅ ግማሹ የኢትዮጵያ ጠላት ሆነው ስለቆሙ ያሚሪካና አውሮፓ ዘረኛ ፖሊሲ ተንገጫግጮ ቀጥ ብሎ ቆሟል! በቃ! አሜርካንን ገና ከአፍሪካ እናስውጣለን፣ ማለትም አሜርካ የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ሊቀጥል እንደ ማይችል ታውቋል!
ጦርነት አምስት፤ የኢኮኖሚ ጦርነት ነው። የአሜሪካ እቀባ ለኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተላከ ጸጋ ነው። ኢትዮጵያ ከአሜሪካ የእርዳታና ኢኮኖሚ ጥገኝነት ሳትወጣ ነጻ አገር ነኝ ማለት አትችልም። የአሜሪካን ቁጥጥር ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ያሜሪካን እርዳታ ከኢትዮጵያ ማጥፋት አለብን! በዚህም ሕዝባችን እንደ አንድ እድርና እቁብ በራሱ መዋጮ አገሩን ማልማት ጀምሯል ! አባይ ምስክር ነው!!
ጦርነት ስድስት፤ የኢንፎርሜሽን (የዉሸት መረጃ) ጦርነት ነው ። ይህ ጦርነት በአሁን ወቅት በመጠኑም ቢሆን መከላከል ጀምረናል ። ይህም ቢሆን አሁን የአለም ጠላቶች የኢንፎርሜሽን ጦርነት መመከት ጀምረናል !

Last edited by Horus on 18 Nov 2021, 14:31, edited 4 times in total.
Re: The Ethiopian National People's War - Victories on All Fronts !!
Ethiopians should defeat the የሳይኮሎጂ ጦርነት። The country has got the best opportunity to wipeout the invading roaches while they are in the open. The Ethiopian force should really fu**k TPLF from the rear, North Wollo. For every act of TPLF in the front, there has to be a counter move toward Mekelle. Besides, loyal patriot Ethiopians should be given arms. When everyone becomes an army, TPLF will be drowned into it.
Re: The Ethiopian National People's War - Victories on All Fronts !!
ባግዳድ አሊ ጉራጌ ይሆን?
መቼስ እማትገቡበት የለምና!!
እያንዳዱ በልጣጣ ጉራጌ በ artillery range በገባበት ግዜ ይህ እብደት የት እንደሚያደርስ ከስረው ያውቁታል!!

ሙቀቱ ወደ ሸዋ ፤ አምቦ ግንደ በረት እየመጣ ነው1
Re: The Ethiopian National People's War - Victories on All Fronts !!
የዛሬው ወታደራዊ ጦርነት ዝርዝር ዉጊያ ዜና
ካሳ ጊታ ተሰበረ !!!
ካሳ ጊታ ተሰበረ !!!