ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "ውጫዊ ጣልቃገብነትን- በውስጣዊ አንድነት"
The brilliant hero professor B
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "ውጫዊ ጣልቃገብነትን- በውስጣዊ አንድነት"
ፖለቲካና አገር ልይቶ የማያውቀው ያገሬ አጉል ፖለቲከኛ ብርሃኑ ነጋ ለምንድን ነው አቢይን የማይቃወመው እያለ የድንቁርና ስድብ ሲያወርድበት የነበረው አርቆ አሳቢ፣ እኔ የነአቢይን ቲም አምናቸዋለሁ ብሎ ነበር። ይህው ታሪክ የሱን ግምት ሺ ግዜ አረጋግጦ አቢይ ምኒልክ ፣ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የሚባሉበት ወቅት ላይ ደረስን ። የፖለቲካና የነገሮች ጉዞ እውቀት ማለት ይህ ነው።