Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 17 Nov 2021, 15:30
በቀቀኖች ለምን እንደሚያሣዝኑኝ/ My thought about parrots in Ethio 360 in particular and settlers in general
- ማርስ ላይ እየኖሩ ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሩ ይመስላሉ?
- ተጨባጭ ሁኔታ አይገዳቸውም፣ ዓለም የሚያምንበት እውነታም ቢሆን የእነርሱን ጥቅም የሚነካ ከሆነ ሐሰት ነው ይሉታል፡፡ ከሁሉም ጋርና አንዳንዴ ከራሣቸውም ጋር አይጣጣሙም፡፡
- በባዶው ሲጨሁ ያሳዝኑኛል፡፡ ግን ለእነርሱ ምርጥ የሥራ ዘርፍና መሬት አንቀጥቅጥ ምክንያት (cause) ነው፡፡