Re: ወያኔ ግራ ገብቶታል !! በአፋር ላይ የደረሰው ቀውስና ጉዳት ....የትግራይ ሰራዊት ምርኮኞች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው የአማራ እና አፋር ጅኞች ድል በድል ሆነዋል
በአፋር 400 ትምህርት ቤት ወድሟል
250k ሕዝብ ተፈናቅሏል::
የምግብ እጥረት በጣም ከፍተኛ ነው::
250k ሕዝብ ተፈናቅሏል::
የምግብ እጥረት በጣም ከፍተኛ ነው::
Re: ወያኔ ግራ ገብቶታል !! በአፋር ላይ የደረሰው ቀውስና ጉዳት ....የትግራይ ሰራዊት ምርኮኞች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው የአማራ እና አፋር ጅኞች ድል በድል ሆነዋል
The cake walk to Addis that has been propagated by headless weyanes chickens got a realty check.
Re: ወያኔ ግራ ገብቶታል !! በአፋር ላይ የደረሰው ቀውስና ጉዳት ....የትግራይ ሰራዊት ምርኮኞች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው የአማራ እና አፋር ጅኞች ድል በድል ሆነዋል
ወያኔዎች ሰሜን ሸዋ ሰንበቴ ላይ ቤተክርስትያን ሄደው አሁንስ ደክሞኛል ብለው ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ይታይባቸዋል