Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

Post by Revelations » 16 Nov 2021, 09:21

Full interview with Ambassador Tibor Nage and Ambassador Booth.

https://www.voanews.com/a/6294007.html
Last edited by Revelations on 16 Nov 2021, 09:30, edited 1 time in total.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

Post by Wedi » 16 Nov 2021, 09:25

ኢትዮጵያን ለከፍተኛ ቀውስ የዳረጋት ይህ በዘር ላይ የተመሰረት ህግ-መንግስት ነው፡፡ አሜሪካ 100 Antony Blinkenኖችን ወደ ኢትዮጵያ ብትልክ መፍትሄ ማምጣት አትችልም! በኢትዮጵያ አስጥ ለተከሰተው ቀውስ መፍትሄው ኢትዮጵያውያን ራሳቸው ተቀራርበው መነጋገር ብቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያና በጊኒ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሆነው ያገለገሉትና በትራምፕ አስተዳደር ረዳት የውጭ ጉዳይ የነበሩት ቲቦር ናዥ ከተናገሩት የተወሰደ
https://amharic.voanews.com/a/6314895.html


Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

Post by Wedi » 16 Nov 2021, 10:01

Revelations wrote:
16 Nov 2021, 09:37
Full interview with Ambassador Tibor Nage and Ambassador Donald Booth.

https://www.voanews.com/a/6294007.html
Thank you for the link!!


Post Reply