Unetum Geleba???
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47701
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: TDF faces a problem on Debre-Birhan front! (pic)
Re: TDF faces a problem on Debre-Birhan front! (pic)
በሰላም ቀን አምራች በጦርነት ጊዜ ደግሞ በተፈጥሮ ዐርበኛ ስለ ሆነው ኣም ሃራ (ነፃ ህዝብ - እግዜር ብቻ ጌታው) ስለሆነው ህዝብ ለማውራት ከሆነ ነገሩ ሌላ ነው። ትግሬ ወያኔ 30ዓመታት ዘመናዊ ወተደራዊ ኃይል ገንብቶ ከሰለጠነ አገር መከላከያ ጋር የገጠመውን ውጊያ ያለምንም ስልጠና የአማራ ገበሬ ምድረ ዘማናዊ ወታደር ነኝ እያለ ሲነቀባረር የነበረውን በለጠው።እጅ እጇን ይዞ ወያኔ የሚማርካት ገበሬው ነው። ገበሬው ዐርበኛው ባውንድ ደመወዝ ሳይበላ ወያኔን የሚበላው ፡- ማርኮ ፍትፍት የሚያጎርስ ጻድቁ የዐማራ ገበሬ።