Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15452
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሰውነት ጥግ #የወሎ እናቶች ወያኔ ጦርነት ለማገዳቸው ለትግራይ ልጃገረዶች ፒጃማ አልብሰው ስንቅ ቆጥረው ከሞት ያስመልጧቸዋል#።የትግራይ እናቶች ግን በዐይን በርበሬ ፤በውሃ መርዝ ያጠጣሉ።

Post by Abere » 15 Nov 2021, 19:55

የሰውነት ጥግ #የወሎ እናቶች ወያኔ ጦርነት ለማገዳቸው ለትግራይ ልጃገረዶች ፒጃማ አልብሰው ስንቅ ቆጥረው ከሞት ያስመልጧቸዋል#። የትግራይ እናቶች ግን በዐይን በርበሬ ፤በውሃ መርዝ ያጠጣሉ።የወሎ እናቶችን አዛኝነት የሚደነቅ ነው ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም ይባለል። ግን መፅሀፉም ይላል እንደ እርግብ የዋህ፤እንደ እባብ ብልህ ሁን። ደግነትም ቢሆን እራስን ጠብቆ ነው፤ ደሴን ያዬ ከትግሬ ጋር ያለ ጨዋታ ተንኮል ከዐሣ ሥጋ ውስጥ እሾህ አይጠፋም።