Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: VIDEO: በቃ ፒፒ ጨልላለች: አዳነች አቤቤ: IN 1 WEEK FROM የአድዋ ልጆች ነን TO ትግራይ ትገንጠል | VIDEO: የኣብይ ወታደሮች:"አያሆሆ ጁንታ ነው ድሌ..ትግራይ ወደ

Post by sarcasm » 15 Nov 2021, 18:21

ኢህአዴግን ልትጠላው ትችላለህ። ነገር ግን 27 አመታት ሙሉ አንድም ቀን እገሌ ይገንጠል ሲል ሰምተኸው አታውቅም። በህገመንግስቱ አንቀፅ ላይ የመገንጠል መብት ቢኖርም በአንፃሩ ግን ይህንን አመለካከት የሚያንፀባርቁ ላይ ከፍተኛ አስተዳደራዊ ጫና ያደርግ ነበር።

የሚገርመው፤ ሰፊው ህዝብ ... ትግራይ ከፈለገች ትገንጠል ያለውን ብልፅግናን ኢትዮጵያን በማስቀጠልና በማጠናከር አመስግኖ .. ኢህአዴግን ደግሞ በሀገር አፍራሽነትና በሀገር ጠልነት ይከሰዋል !!
ይህ ህዝብ ላይማ የዳንኤል ክብረት መንፈስ ሰፍሮበታል 😂😂 !!
Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: በቃ ፒፒ ጨልላለች: አዳነች አቤቤ: IN 1 WEEK FROM የአድዋ ልጆች ነን TO ትግራይ ትገንጠል | VIDEO: የኣብይ ወታደሮች:"አያሆሆ ጁንታ ነው ድሌ..ትግራይ ወደ

Post by TGAA » 15 Nov 2021, 19:40

የጣይቱ ቡጥል ልጅ አዳነች አበቤ ወያኔዎችን ያዘጋጃችሁትን መርዝ መጠጣት ትችላላችሁ: እንዲህ ነው ለባንዳ ትህትና ማሳየት:: ወያኔ አንቀጽ 39 ያዘጋጀው እራሱ ያዘጋጀውን ድግስ እኔ እዘገዋለሁ ብሎ ስላሰበ ነበር፡ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ሀበት እንደ ፈንድሻ ሲበትን በነበረበት ግዜ አንቀጽ 39 አላነሳም ተብሎ ምስጋና እንዲሰጠው እንደ ያቤሎ ዘብደሎ አይነቱ ዝባዝንኬያም ሲደልል ማየት ያስቃል፡ አደዋን አደዋ የሚያደርገው ስራው እንጂ የቦታው ስም አይደለም : አድዋ የኢትዮጵያን ሰራዊት ከሚያርድ ባንዳ የጸዳ ነበረ ፡ ከአራት ሽህ በላይ እጣሊያን ቀኝ ገዥ ከነበረበት ኤርትራ መጥተው የተሰው ኤርትራዊያን መጥተው ተሰውተዋል አድዋ የኤርትራዊያንም ድል ነው፡ አሁን ግን ትግራይ የባንዳ መራብያ ቦታ ሆናለች ፡ጣልያን ያላለውን ኢትዮያን ካልገደልኩ ብላ እየደነፋች ነው፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንወርዳለን የሚሉ ማግጦች የሚጨፍሩባት ሆናለች፡ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በአይኔ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እያሉ ይለፈልፈሉ ፡ ጎጃም ከሚለማ ግብጽ ትልማ ፡ሱዳን ከኢትዮጵያዊያን ይቀርቡኛል የሚሉ ጉግ ማንጉጎች መሰባሰብያ ሆናለች፡ የትግራይ ህዝብ እነዚህን ጉግ ማንጉግ ጭፍጎች ይዞ ከኛ ጋር ከሚዋጋ አንቀጽ 39 ተጠቅሞ የጥሞና ግዜ መግዛት ይችላል፡27 መርዝ በአንድና ሁለት አመት ማስወገድ ቀላል አይሆንም::

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: በቃ ፒፒ ጨልላለች: አዳነች አቤቤ: IN 1 WEEK FROM የአድዋ ልጆች ነን TO ትግራይ ትገንጠል | VIDEO: የኣብይ ወታደሮች:"አያሆሆ ጁንታ ነው ድሌ..ትግራይ ወደ

Post by TGAA » 15 Nov 2021, 20:22

እስከመቼ ነው የአያ ጅቦ ተረት ተረት ስትቦጠርቅ የምትከርመው፡ አንዳንዴ ቢከፈልህም ሽምግልናህን አትርሳ ፡ ለምን ሽማግሌ ሲጃጃል አያስቅም፡

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: VIDEO: በቃ ፒፒ ጨልላለች: አዳነች አቤቤ: IN 1 WEEK FROM የአድዋ ልጆች ነን TO ትግራይ ትገንጠል | VIDEO: የኣብይ ወታደሮች:"አያሆሆ ጁንታ ነው ድሌ..ትግራይ ወደ

Post by TGAA » 15 Nov 2021, 23:22

Have no clue that Raya Beer owner does an advertisement for Colgate toothpaste. I suspect there is a CIA satellite embedded in one of General's teeth. Impressive.

Post Reply