የትግሬ ባንዳ መንጋ ፍጻሜ ! የታሪክ ቆሻሻ !!
ሚሌ ከጦርነቱ 100 ኪሌ ርቀት ላይ ነው !
Last edited by Horus on 14 Nov 2021, 04:23, edited 1 time in total.
Re: የትግሬ ባንዳ መንጋ ፍጻሜ
ፍጻሜ የሚባል ነገር የለም። ቢያንስ 4 ሚልየን ለሚጠጋ ህዝብ? ደግሞ ገባን ባሉበት ቦታ ሁሉ ተገኝተዋል። እንዴት? መንግስት የለማ! ወይ ጉድ! ብዙው ሰው አዲስ አበባም ልንገባ ነው እያሉም የውሸት ይላል። ፍጻሜ የሚባል ነገር የለም። ይቀጥላል እስከ አዲስ አበባ።የትግሬ ባንዳ መንጋ ፍጻሜ
Re: የትግሬ ባንዳ መንጋ ፍጻሜ
ሃሳብ ባዶ ነው፤ ምስል ባዶ፣ ውሸት ብዶ ነው፤ ማስመሰል ባዶ ነው፤ ከሪያሊቲ ውጭ የሆነ በድራግ የሚነዳ ቅዠት ፍጻሜ ራስን ማውደም ነው ። ምስል ባዶ ነው! ዉሸት የዉሸት ፉከራ፣ ተራራ ለተራራ መንከራተት ባዶ ነው። አዲስ አበባ የባንዳ ቅዠት! ትግሬ ሁለተኛ ባኢትዮጵያ ላይ ቅንጣት ተጽኖ አይኖረውም። የታሪክ ቆሻሻ