Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢትዮጵያዊ ማን ነው?

Post by sarcasm » 11 Nov 2021, 13:02

ኢትዮጵያዊ ማን ነው?
**************************


"ግን ይሄ ኢትዮጵያዊ የሚባለው ማን ነው? ኢትዮጵያዊ ማን ነው? ብዙ ሰው ኢትዮጵያዊ የሄን ህገመንግስት እምቢ ብለዋል ይላል ማን ነው ኢትዮጵያዊ?
ከተማ ውስጥ የሚንጫጫ ብቻ ነው እንዴ ኢትዮጵያዊ ማለት? ተሰምተዋል ገጠር ውስጥ ያለ ህዝብ ግን ታይተዋል? ኢትዮጵያዊ ማን ነው ? ሚድያ የያዘ ብቻ ነው እንዴ ኢትዮጵያዊ? ኢትዮጵያዊ ተሰሚነት ያለው ብቻ ነው እንዴ?ፌስቡክ ላይ ወጥቶ የሚፅፍ ብቻ ነው እንዴ ኢትዮጵያዊ? ባብዛኛው እኮ ድምፁ ያልተሰማ ነው ብዙ ኢትዮጵያዊ።ከተማ ኣካባቢ ያለ ጭሆት የሚችለው ፣ትምህርት የተማረው የሄ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊ።ከተማ የሚነሮው ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊ።እሱን ሰምተን ብዙ ኢትዮጵያዊ የምንል ከሆነ ስህተት ውስጥ እንገባለን።የብዙ ፖልቲኮኞች ስህተትም የሄ ነው።በየአካባቢው ጫጫታ ይሰሙና ኢትዮጵያዊ ይላሉ። ኢትዮጵያዊ የሄ ብቻ አይደለም።በከተማም በገጠርም የሞኖር ነው ኢትዮጵያዊ።" ኦቦ በቀለ ገርባ
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያዊ ማን ነው?

Post by Abere » 11 Nov 2021, 13:55

ኢትዮዽያዊ ማለት በታሪክ ፣በደም፣ በአብሮነት ሰንሰለት የተገመደ የተያያዘ ብዙነት ማለት ነው። ኢትዮዽያዊነት ፆታ፣ዕደሜ፣የቋንቋ ችሎታ፣ሀብታም እና ድሃ ከተሜ እና ገጠሬ ወይም በትምህርት ደረጃ የሚሰጥም የሚነፈግም አይደለም። ኢትዮዽያዊነት ይህን ጎሳ አታፍቅር/ሪ/ አግባ /ቢ/ ወይም ከዚህ ጎሳ ጋር ገበያ አትገበያዩ ወረድ ብሎም የዚህ ሰፈር ያዚ ጎሳ ልጅ ከዚያ ጎሳ ልጅ በጨቅ ኳስ ተጣሉ አልያም የአንድ ጎሳ ሰው ላም የሌላ ጎሳ ሰው ሳር በላች ወዘ ወዘተ አይለም።የኢትዮዽያዊነት መለኪያ ሰው መሆን ኣብሮ በታሪክ በደም መተሳሰር እና መተሳሰብ ነው:: ትልቁ ችግር ኢትዮዽያዊነት ሳይሆን የባዕዳን ተልዕኮ አስፈፃሚዎች መኖራቸው ነው::አዝርዕት ካለ አረም አለ፤ኢትዮዽያዊነት እንዳለ ሁሉ ፀረ፡ኢትዮዽያዊ ይኖራል። ብርሃን ያለጨለማ እንደት መኖሩ ይታወቃል።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10187
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያዊ ማን ነው?

Post by Digital Weyane » 11 Nov 2021, 13:57

Sarcasm: ኢትዮጵያን አፈርሳታለሁ!

Me: አትችልም! :evil:

Sarcasm: ከሰይጣንም ጋር ቢሆን ሰርቼ አፈርሳታለሁ!

Me: ከዚህ በፊት በአድዋ ጦርነት ሞክረህ አልተሳካልህም

Sarcasm: የአድዋ ተወላጅ ነኝ! የመለስ ዜናዊ ዘር!

Me: የኡናት ጡት ነካሽ ነኝ ነው የምትለው? :roll:

Sarcasm: ኡናቴ አሜሪካ ነች!

Me: አባትህስ? :roll:

Sarcasm: ጆባይደን ኡኡኡኡ!

Me: ጥሩ ትቀልዳለህ አንቴ አንቫክሲኔትድ ባንዳ! :roll:

Sarcasm: የምሬን ነው፣ ኡኔ ጁንታ ከሞትኩ ሳር አይብቀል

Me: በል ሞተሃል ተብለሃልና አርፈህ ተገነዝ! ውሻ! :evil:

Post Reply