Please wait, video is loading...
መከላከያው በትግራይ ሲሸነፍ የትግራይ ህዝብ ነው በጀርባ የወጋን ኣሉ፤ የወሎን ህዝብ ለስቃይና መከራ ከዳረጉት በሃላ በወሎ ሲቀጠቀጡ የወሎን ህዝብ ወነጀሉ፤ ሸዋና ጎጃም ተዘጋጁ!
መከላከያው በትግራይ ሲሸነፍ የትግራይ ህዝብ ነው በጀርባ የወጋን ኣሉ : ደጀን ህዝባችን ብለው የመጡበትን የወሎን ህዝብ ለስቃይና መከራ ከዳረጉት በሃላ ሲቀጠቀጡ የወሎን ህዝብ ወነጀሉ ሸዋ ተዘጋጅ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10187
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: መከላከያው በትግራይ ሲሸነፍ የትግራይ ህዝብ ነው በጀርባ የወጋን ኣሉ፤ የወሎን ህዝብ ለስቃይና መከራ ከዳረጉት በሃላ በወሎ ሲቀጠቀጡ የወሎን ህዝብ ወነጀሉ፤ ሸዋና ጎጃም ተዘጋጁ!
አሸባሪው ሕወሓት ያሰለጠናቸው 250,000 ታጣቂዎች በሦስት ሳምንቱ ጦርነት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከተደመሰሱ በኋላ፣ ጁንታው ለአቅመ አዳም እና ሔዋን ያልደረሱት የትግራይ ህፃናትን ኡያስገደደና ሃሺሽ ኡያስጨሰ መቋቋም በማይችሉት ጦርነት ውስጥ ጎትቶ አስገብቶ አስፈጃቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ከዛም ቀጥሎ ከዩ.ኤን ጋር በመመሳጠር በሳውዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙትን በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ስደተኞችን በሚስጢር ዎደ ሩዋንዳ በመላክ የሦስት ቀን ወታደራዊ ሥልጠና በመስጠት በሱዳን በኩል ሾልከው በመግባት የጁንታውን ጦር ኡንዲቀላቀሉ ለማድረግ ቡዙ ጥረቶች አካሂደዋል።
አሁን የቀራቸው የጁንታው ደጋፊዎች ከአሜሪካና ከአውሮጳ ዎደ ትግራይ በማምጣት የሦስት ቀናት ያህል ወታደራዊ ሥልጠና በመስጠት የጦርነት ማገዶ እንዲሆኑ ማድረግ ብቻ ነው። ግን አይሳካላቸውም። ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ህዝብ በዘረፈው ሀብት በውጭ አገር ሃምበርገር ኡየጎመጠና ዊስኪ ኡየተጎነጨ በኢንተርኔት ተደብቆ በግዳኝ በጦርነት እንዲሳተፉ የማገዳቸውን የትግራይ ህፃናትን ሬሳ ሲቆጥር የሚያድረው በመዋሸት የተካነና ተንከባላዩ የውጭ አገር ጁንታ ጦርነትን የመዋጋት ፍላጎት የለውም። ደይስንኻ አሸዋ ቆርጥመሉ!