MI-35 helicopter ዋጋው 36 ሚሊዮን ዶላር ነው
እልልልልል.. አፋር ሚሌን ለማስለቀቅ በተደረገው ጥረት የተሳተፈው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ሄሊኮፕተር ተመታ
直升机被击落
MI-35 helicopter ዋጋው 36 ሚሊዮን ዶላር ነው
MI-35 helicopter ዋጋው 36 ሚሊዮን ዶላር ነው
Re: እልልልልል.. አፋር ሚሌን ለማስለቀቅ በተደረገው ጥረት የተሳተፈው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ሄሊኮፕተር ተመታ
ጉበዝ ኣትቀልድ እንጂ። ኣሁን እስቲ ይህን ምን ብርቅ ዜና ያስብለዋል? ለነገሩ ለናንተ ብርቃችሁ ነው!
ሂሊኮፕተር ለማመረክ ገና ኣልበቃችሁም ማለት ነውን?
በኢትዮ-ኤርትራው የድንበር ጦርነት ወቅት ኤርትራ ሂሊኮፕተር ማርካ እንደነበር ታውቃለህን?
ሂሊኮፕተርና ሚግ ማውደቅ ድሮ ነበር ጀግንነት ሆኖ ሚቆጠረው፡ የዘመኑ ጀግኖች ሂሊኮፕተር ሆነ ሚግን አያወድቁም፡ ይልቅስ ከነ “ነፍሷ” ይማርኳታል፡ እንደ ኤርትራውያን ጄግኖች። ይህን ስንልህ ደግሞ ሂሊኮፕተርና ሚግ እማርካለሁ ብለህ ጉድ እንዳትሆን፤ በኋላም እንደፈረደብህ ሽንፈትህን ኤርትራዉያን ላይ እንዳታላክክ።. . . ኳስ አጠላለዛችሁን እያየን እንዝናናባችሁ እንጂ።
Re: እልልልልል.. አፋር ሚሌን ለማስለቀቅ በተደረገው ጥረት የተሳተፈው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ሄሊኮፕተር ተመታ
በአፋር ሚሌ የተማረኩት ዓብይ የላካቸው ሕፃናት









