Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by sarcasm » 10 Nov 2021, 10:49

Let me say it again! I CONDEMN!

I strictly condemn a #concentration camp for any human being in this 21st century, since it is going to repeat the historical unhuman mistake of Hitler again in my generation in Ethiopia!

I don't allow death camps only insisted by political ideology differences!

ደግሜ ልበል! አወግዛለሁ!

በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የሂትለርን ታሪካዊ ኢሰብአዊ ስህተት በእኔ ትውልድ በኢትዮጵያ ሊደግመው ስለሚችል ለማንኛውም የሰው ልጅ #የማጎሪያ ካምፕን አጥብቄ አወግዛለሁ!

በፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ልዩነት ብቻ የሞት ካምፖችን አልፈቅድም!
Please wait, video is loading...

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by Meleket » 10 Nov 2021, 10:54

እኛም እንደግመዋ! :mrgreen:
Meleket wrote:
10 Nov 2021, 09:51
yaballo wrote:
10 Nov 2021, 07:51
. . . የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው . . .

የዓይናቸው ቀለም አላማረም ማለት ነውን? ኣዬ ያይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ! :lol:

በንጹሃን ኤርትራዉያን ላይ በህወሓት መሪነት የደረሰው ዓይነት ግፍ በንጹሃን የትግራይ ልጆች ሆነ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ ሆነ በማንኛዉ ፍጡር ላይ እንዲደርስ አንመኝም ስንል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፤ "ንጹህ ብሎ የትግራይ ልጅ የለም" ለማለት የሚቃጣቸው የጥላቻና የካቲካላ ቦለቲከኞች እዚህ መረጃ ላይም እንኳ ኣይጠፉም ይሆናል። :mrgreen:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by sarcasm » 10 Nov 2021, 11:17

Meleket wrote:
10 Nov 2021, 10:54
እኛም እንደግመዋ! :mrgreen:
Meleket wrote:
10 Nov 2021, 09:51
yaballo wrote:
10 Nov 2021, 07:51
. . . የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው . . .

የዓይናቸው ቀለም አላማረም ማለት ነውን? ኣዬ ያይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ! :lol:

በንጹሃን ኤርትራዉያን ላይ በህወሓት መሪነት የደረሰው ዓይነት ግፍ በንጹሃን የትግራይ ልጆች ሆነ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ ሆነ በማንኛዉ ፍጡር ላይ እንዲደርስ አንመኝም ስንል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፤ "ንጹህ ብሎ የትግራይ ልጅ የለም" ለማለት የሚቃጣቸው የጥላቻና የካቲካላ ቦለቲከኞች እዚህ መረጃ ላይም እንኳ ኣይጠፉም ይሆናል። :mrgreen:

ከአዲስ አበባ የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ንብረታቸው በኢሕአዴግ መንግስት እንደተመለሰላቸውና ወደ አዲስም እንደተመለሱት፤ የተጋሩ ንብረትንም እንደሚመለስና ፤ እነሱንም መመለሳቸው አይቀሬ ነው።

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by Meleket » 11 Nov 2021, 04:39

sarcasm wrote:
10 Nov 2021, 11:17
Meleket wrote:
10 Nov 2021, 10:54
እኛም እንደግመዋ! :mrgreen:
Meleket wrote:
10 Nov 2021, 09:51
yaballo wrote:
10 Nov 2021, 07:51
. . . የትግራይ ተወላጆች ቤት ለቤት እየታደኑ ወደ ማጎርያ ካምፕ እየተወሰዱ ነው . . .

የዓይናቸው ቀለም አላማረም ማለት ነውን? ኣዬ ያይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ! :lol:

በንጹሃን ኤርትራዉያን ላይ በህወሓት መሪነት የደረሰው ዓይነት ግፍ በንጹሃን የትግራይ ልጆች ሆነ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ ሆነ በማንኛዉ ፍጡር ላይ እንዲደርስ አንመኝም ስንል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፤ "ንጹህ ብሎ የትግራይ ልጅ የለም" ለማለት የሚቃጣቸው የጥላቻና የካቲካላ ቦለቲከኞች እዚህ መረጃ ላይም እንኳ ኣይጠፉም ይሆናል። :mrgreen:

ከአዲስ አበባ የተፈናቀሉ ኤርትራውያን ንብረታቸው በኢሕአዴግ መንግስት እንደተመለሰላቸውና ወደ አዲስም እንደተመለሱት፤ የተጋሩ ንብረትንም እንደሚመለስና ፤ እነሱንም መመለሳቸው አይቀሬ ነው።

ወዳጄ sarcasm፡ ኢትዮጵያ ማለት አዲስ ኣበባ ቢቻ ነዉ እንዴ? :lol: ስንቱ ንጹሕ ኤርትራዊ ለዓመታት በወዙና በላቡ እንጥፍጣፌ ያፈራው ንብረቱን፡ በኢሕአዴግ የሚመራዉ የኢትዮጵያ መንግስት ዘርፎ፡ እስከ አሁን የማንም ሲመለስ አላየንም፡ ከክልል ሶስት በግፍ የተባረሩ ኤርትራዉያን ምስክሮቻችን ናቸው።

ስንቱን ንጹሕ ኤርትራዊ ዕድሜ ልኩን ያገለገላትን ኢጦቢያን፡ ከደሞዙ እየተቆረጠ የተቀመጠ የላቡ ውጤትን፡ በመጦሪያ ዕድሜው የነፈገው፡ በዓይን ቀለም ቦለቲካ ፈሊጥ የተጠመቀው ‘ዲሞክራሲያዊው’ ህወሓት መራሽ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው። ይህን ሁሉ ለመፈወስም፡ ኢትዮጵያዊው የብልጥግና መንግሥት ባለፉት ሶሥት ዓመታት ምንም ሲያደርግ አልታየም።

ቢሆንም ቢሆንም፡ አሁንም በማንኛዉም ፍጡር ላይ የሚደረግ፡ የጥላቻና የዓይን ቀለም ቦለቲካ እምነት ላይ የተመረኮዘ ግፍንና በደልን፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናወግዘዋለን።
:mrgreen:

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14822
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by Tog Wajale E.R. » 11 Nov 2021, 05:20

መለከት፡እና፡ሳርካስም፡ * ዴዴቦች፡ዓጋሜዎች * በቑስል፡ላይ፡ዕንጨት፡ለምን፡አስፈለገ።
እኛ፡ኤርትራውያኖች፡ለ 22 ዓመት፡የተዘረፍነው፡ሀብታችን፡ንብረት፡በእግዚአብሔር፡ብቻ፡ሣይሆን፡በተግባር፡* የዓጋሜ፡የስርቆት፡ሐብት፡እና፡ንብረት፡እስከሚወድም፡እስከሚጠፋ፡ጨርሰን፡ፈጽመን፡አንተኛም።
ይሄ፡በተግባር፡እናየዋለን፡። ዓጋሜ፡የተባለ፡ነጋዴ፡በአዲሰአበባ፡ጎንደር፡ባሕርዳር፡ድሬዳዋ፡ደሴ፡ኮምቦልቻ፡ሐረር፡ጨርሰው፡እስኪቃጠሉ፡እስከሚወድሙ፡አንተኛም።

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Let me say it again! I CONDEMN! by Abdulgafar Umer Kedir

Post by Meleket » 11 Nov 2021, 08:21

Tog Wajale E.R. wrote:
11 Nov 2021, 05:20
. . . ፡ጨርሰው፡እስኪቃጠሉ፡እስከሚወድሙ፡አንተኛም።
መሳቂያዉ ወዳጄ ኣይተ Tog Wajale E.R. መጃጃሉ ደግሞ ‘እንዴት ኣምሮብሃል’ ጃል! :mrgreen:

ማጭድ ማጭድ መባል ኣለበት ዶማም ዶማ! ኣንተ ኤርትራዉያንን ለመከፋፈል ሳጥናኤል መረጃ ላይ የዘራህ የ፲ አለቃ ነገራ የበኵር ልጅ ነህ፡የጁንታዉ ታናሽ ማለት ነው። :lol: እንደ አጎትህ እንደ የ፲ አለቃ ኩራባቸው ጥንብዝ ብለህ ሰክረህ፡ ሳታፍር በያጥሩ እየተጠጋህ ትጠዳዳለህ፤ አፍህንም መልካም ስትናገርበት አትሰማም፡ አሳዳጊ የበደለህ ትመስላለህ። ማቃጠልና ማውደም ብቻ ነው አይደል ይህ ቀፎ ራስህ የሚያስበው፡ ምስኪን በርግጥ ታሳዝናለህ!

ኤርትራዊ ዜጋ፡ የንጹሃን ዜጎችን ንብረት ለማውደም ሰላማቸውንም ለማደፍረስ በፍጹም አይነሳሳም። ምክንያቱም ኤርትራዉያን የሰላም ተምሳሌቶች ነን፡ ኤርትራም ሰላማዊት ሃገር፡ ዜጎቿም ሰ ላ ማ ዉ ያ ን!!!!
:mrgreen:

Post Reply