መረጃ አፋር !!!
ጀግናው የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዛሬ ቀትር በአፋር ክልል ካሳጊታ ግምባር ወራሪው የጁንታው ሃይል ስብሰባ በተቀመጠበት ድንገት በመገኘት ባደረሰው ጥቃት ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጁንታው ሃይል አመድ ሆንዋል። በዚሁ አየር ጥቃት ሁለት ታንክ 3 መድፍ እንዳሁም ብዙ ቁጥር ያለው የቡድን መሳሪያ ከጥቅም ውጭ በማድረግ በጁንታው ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሷል።
Ahmed Habib Alzarkawi
ኢትዮጵያ አሸንፋለች
![]()
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
የአየር ሃይሉ ውጤት ሲያምር . ኢትዮጵያ አሸንፋለች !!!
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4102
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37