Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከትግሬ ባንዳ ቅጥረኛ ሆነው ሲዋጉ የሚያልቁት ግብጾች፣ አሜሪካ፣እንግሊዝ ወይ ይሁዲ መሆን አለባቸው !!

Post by Horus » 10 Nov 2021, 04:00

[audio [/audio]እስካሁን ባንዳዎች አንገት እየቆረጡ ሲደብቋቸው ነበር! አሁን ሁለት እሬሳ ለናሙና እና በርከት ያሉ የውጭ ምርኮች ተይዘዋል ። እንግሊዝ ወይም አሜሪካዊ ሆነው እርፍ እንዳንል! እኔ አሜርካ እንደ ሚወረን የዛሬ 10 ወር ተናግሬ ነበር !

Last edited by Horus on 10 Nov 2021, 04:52, edited 2 times in total.

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ከትግሬ ባንዳ ቅጥረኛ ሆነው ሲዋጉ የሚያልቁት ግብጾች ይመስላሉ !! ያውሮፓም የይሁዲም መልክ አለው !!

Post by Lovetarik » 10 Nov 2021, 04:40

የኢትዮጵያ መንግስት ይህን ጉዳይ ለአፍሪካ አንድነትና ለወዳጅ አገሮች ሁሉ ማሳወቅ አለበት። ኢትዮጵያን የገጠማት የሌሎች አገሮች የእጅ አዙር (proxy) ጦርነት መሆኑን ሁሉም ይወቀው። ምናልባት ሃያላን አገሮች የሚያደርጉብንን ጫና የአለም ህዝብ በግልጽ እንዲያውቀው ይሆናል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከትግሬ ባንዳ ቅጥረኛ ሆነው ሲዋጉ የሚያልቁት ግብጾች ይመስላሉ !! ያውሮፓም የይሁዲም መልክ አለው !!

Post by Horus » 10 Nov 2021, 04:48

ትላንት ሊንዳ ቶማስ ተመድ ውስጥ ስትናገር የአሜሪካ ትገድሉና ዋ ብላ ነበር ? ምናልባት ከነዚህ ያሜሪካ እስፔሻል ፎርሥ ጋር የተያያዘ ይሆናል ፣ እውነቱ መውጣቱ አይቀርም ፣ ቁም ነገሩ እክ እንደ አድዋ ይህን ቆሻሻ ነጭ ጆሮ ጆሮውን ይዞ ማስጣት ነው። ዞሮ ዞሮ ከግብጽና አሜሪካ አያልፍም !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከትግሬ ባንዳ ቅጥረኛ ሆነው ሲዋጉ የሚያልቁት ግብጾች፣ አሜሪካ፣እንግሊዝ ወይ ይሁዲ መሆን አለባቸው !!

Post by Horus » 10 Nov 2021, 10:34

ኢትዮጵያ እነዚህን ወንጀለኛ መርሲነሪዎች መስቀል አደባባይ መስቀል ያስፈልጋል!! EGYPTO-AMERICAN ALLIANCE AGAINST ETHIOPIA SHALL BE DEFEATED!!

Post Reply