Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Abaymado » 06 Nov 2021, 07:24

እኔ በሕይወቴ እንዲህ ያለ ሕዝብ በፍላጎቱ ሲተም አይቼ አላቅም:: ግን ይህ ሁሉ ሕዝብ ከአማራው ትንሹ ነው:: ማን ያቆመዋል? አጋመዎች ይችሉ ይሆን?

እኔስ በሌላው ብሔር በጣም ደስ ያለኝ በአፋሮች ነው:: የሚያኮሩ ናቸው::
ኦሮሞዎች የታሉ? ከመከላከያው ውስጥ ናቸው የሚለው አይሰራም:: ይህ የአፋርና የአማራ ኃይል ነው ለኢትዮጵያ እየታገለ ደሙን እያፈሰሰ ያለው:: አቁዋራጭ የሚባል የለም:: ኦሮሞ ተደብቆ በሌላው ኪሳራ እኔ ብቻ ማለት አይችልም::

አሁን አማራ ማድረግ ያለበት:

ነፃ ያወጣውን ለመከላከያ ከማስረከብ ይልቅ : የተወሰነ የአማራ ኃይል ቀሪ ሆኖ መጠበቅ አለበት:: ዳግም ስህተት መሰራት የለበትም:: ስልታዊ ማፈግፈግ የሚባል ነገር ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም::

==========
የአብይ ለአማራ ያለው ፍርሃት :

አማራ አብይን ከመአት ቢያድነውም አብይ ግን ልቡ ምን እንደሆነ አይታወቅም:: ወያኔ አማራን ካለፈ አለቀ ማለት ነው:: ኦሮሞዎች እንደሆነ ዓብይን ዞር ብለው አያዩትም::

ወልዳያ ራያ ደሴ ኮምቦልቻ ሲወረሩ ዝም ነው ያለው :: የአየር ጥቃት የሚባል አግኝቶት አያቅም::
ግን ከሚሴ ሲወረር አየር ኃይሉ ርምጃ ወስዷል:: ለምን?

የአማራ ልዩ ኃይል የሚያሰለጥኑትን እኔ ዘመነ ካሴ ላይ ጥርሱን የነከሰ ይመስላል::

በአማራ ላይ በተለያዩ ክልሎች ጥቃት ሲፈፀም ደስተኛ ነበር የሚመስለው:: አብይ ትንሽ በሽታ አለበት::

Last edited by Abaymado on 06 Nov 2021, 08:23, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Abere » 06 Nov 2021, 07:53

እስማማለሁ!!!!!

የጎንደር ፋኖ ወደ ወሎ እና ሸዋ እንዳይዘምት። እራሱን ጎንደርን ነቅቶ ይጠብቅ። የኦሮሙማ እና የወያኔ ጥምር የዐደባባይ ሴራ አለ። የጎንደር ፋኖ በሌለበት ወያኔ ሰተት ብሎ ጎንደር ሁመራ ወልቃይት እንድ ገባ ነው። ለመሆኑ ጀግና እንደ ወሎ አለ አንደ? የራያ የዋግ የአማራ ሳይንት ጀግና እኮ በእብርክ ያሚሳሄድ ጀግና ነው - እርዳታ አይፈልግም ሴረኞች እጃቸውን ያንሱልኝ ነው የሚለው። ብቻውን እኮ ነው 7 ወር የአንድ መንግስት ያህል የወሎ ጀግና የተዋደቀው - የወልድያ ከተማ ይመስክር እስከ አሁን ያልተያዙት የራያ ወረዳዎች የዋግ ወረዳዎች ይመስክሩ።አንድ ነገር ብቻ አማራ ወሎ ይፈልጋል - መሳርያ የሚያስታጥቀው እና በወያኔ የሚታዘዘው መከላከያ አደብ እንድ ገዛ። በመሰረቱ የአማራ ትግል ገና ተጀመረ ፤የትግሬዎች እና ኦነግ ኦሮሙማ ግን ተጠናቀቀ።

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Abere » 06 Nov 2021, 12:28

አሜሪካን አገር ተሰፍቶ የተዘጋጀው የፓለቲካ ጠባብ ሱሪ፣ ለኢትዮዽያ ልክ አልሆን ብሎ በየቦታው ተቀዳደደ። The political salvage of DC Taxi drivers worth Zero cent for Ethiopians. This just one strategy of attention seeking where people army of Ethiopia is hunting down the losing TPLF thugs almost every where.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Tadiyalehu » 07 Nov 2021, 03:19

Abere wrote:
06 Nov 2021, 07:53
እስማማለሁ!!!!!

የጎንደር ፋኖ ወደ ወሎ እና ሸዋ እንዳይዘምት። እራሱን ጎንደርን ነቅቶ ይጠብቅ። የኦሮሙማ እና የወያኔ ጥምር የዐደባባይ ሴራ አለ። የጎንደር ፋኖ በሌለበት ወያኔ ሰተት ብሎ ጎንደር ሁመራ ወልቃይት እንድ ገባ ነው። ለመሆኑ ጀግና እንደ ወሎ አለ አንደ? የራያ የዋግ የአማራ ሳይንት ጀግና እኮ በእብርክ ያሚሳሄድ ጀግና ነው - እርዳታ አይፈልግም ሴረኞች እጃቸውን ያንሱልኝ ነው የሚለው። ብቻውን እኮ ነው 7 ወር የአንድ መንግስት ያህል የወሎ ጀግና የተዋደቀው - የወልድያ ከተማ ይመስክር እስከ አሁን ያልተያዙት የራያ ወረዳዎች የዋግ ወረዳዎች ይመስክሩ።አንድ ነገር ብቻ አማራ ወሎ ይፈልጋል - መሳርያ የሚያስታጥቀው እና በወያኔ የሚታዘዘው መከላከያ አደብ እንድ ገዛ። በመሰረቱ የአማራ ትግል ገና ተጀመረ ፤የትግሬዎች እና ኦነግ ኦሮሙማ ግን ተጠናቀቀ።
አራም!
በአፍህ በልተህ መልሰህ በአፍህ የምትቀዝን ከርከሮ አማራ!

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Abaymado » 10 Nov 2021, 05:45

የጎንደር ፋኖ: ተጋድሎ:
በዳውንት 13 ታጋይ እና አንድ መድፍ ተኩዋሽ ከ TDF ሲገደል: ከፋኖ የመቁሰል አደጋ ብቻ አስተናግደዋል:: እናም TDF መሽሹ ነው የሚነገረው

ጋሸና አካባቢ ሲጨፍሩ የነበሩ የህወሓት አባላት ላይ ድንገት ፋኖ ተከስቶ አንድም እንዳልተረፉ ተነግሯል::

(Must listen:very detailed analysis)

ሰሜን ወሎ:\
ሙጃ ግዳን አካባቢ

የአካባቢው ፋኖ:
በርካታ ተሽከርካሪዎች ታጣቂዎችን ጭነው ሲሄዱ ተሽከርካሮችን በማቃጠል በታጣቂዎቹም ላይ ርምጃ ወስደዋል::

ከደሴ እና ኮምቦልቻ የዘረፈውን ንብረት የያዙ መኪናዎች በቆቦ ማለፍ ስላልቻሉ ተደርድረው እንደሚያዩ ተነግሯል:: አየር ኃይል ምን ይሰራል?

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አስፈሪው የአማራ ዘማች ኃይል: አፍሪካን ሊወር የሚሄድ ይመስላል :: አብይ ግን ፍርሃት እንዳለበት ግልፅ ነው

Post by Wedi » 12 Nov 2021, 08:03

8)
.
Please wait, video is loading...

Post Reply