Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ህዝብ ጀግንነት በምን ቃላት ይገለፃል? - ዶ/ር በዛብህ በራሳ (የሲዳማ አርነት)

Post by sarcasm » 09 Nov 2021, 19:47

“በጦር ጀቶችና ዘመናዊ ድሮኖች የታገዙ የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ኃይሎችን እንዲሁም በርካታ ክልላዊ ስራዊቶችን ዶግ አመድ አርጎ ለድል የበቃው የትግራይ ሰራዊት ፍፁም ጀግንነት በምን ቃላት ሊገለጽ ይችላል? ይህን ኣለማድነቅ ጤና የነሳው አእምሮ ብቻ መሆን አለበት” - ዶ/ር በዛብህ በራሳ፣ የቀድሞ የሲዳማ አርነት ከፍተኛ አመራር አባል ከ ትግራይ ሚድያ ሐውስ ጋር ካደረጉት መሳጭ ቃለምልልስ የተወሰደ
Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10187
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግራይ ህዝብ ጀግንነት በምን ቃላት ይገለፃል? - ዶ/ር በዛብህ በራሳ (የሲዳማ አርነት)

Post by Digital Weyane » 09 Nov 2021, 20:04


የትግራይ ህፃናትን ሃሺሽ እያስጨሱ ወደ ጦርነት አስገድዶ መማገድ አረመንያዊው ድርጊታቸውን እንደ ጀግንነት የሚቆጥሩ የአሸባሪው ጁንታ የውጭ አገር ካድሬዎች የእግዚአብሔር ቁጣ ቀስቅሰዋል። :evil:

eden/Sarcasm አንተ unvaccinated ጁንታ - ዓለምአቀፉ አሸባሪ፣
አንተ ባለጌ - የራሱን እህት ደፋሪ፣ :evil:
እህቴን ደፈርኩ እያለ በሰበር ዜና አብሳሪ፣ :evil:
የትግራይ ህፃናትን አስገድዶ በጦርነት ገባሪ፣ :evil:
አንተ ቀባጣሪ - ወዳጅ ዘመድ አሳፋሪ፣ :evil:
አንተ አንገት ቆራጭ - ዉሸት ተናጋሪ፣ :evil:
አንተ ጥፍር ነቃይ - አንተ ወንጀል ሠሪ፣ :evil:
የሰውነት ክብርህን ሻጭ ለወደቀ ፍርፋሪ፤ :evil:
አንተ ለሆድህ ፙች ለሆድህ ኑዋሪ፣ :evil:

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!







Post Reply