
የእንቁራሪቶች ጨሄትና የዓሣዎች ዝምታ የባህርን ዓሣዊነት አይቀይርም ተባለ፡፡ አማራ ተርቦ በሚዲያ ስለጮሄ ኦሮሚያን ይበላል ማለት ሣይሆን ልመናውን እንደማያቋርጥ ብቻ ያለመክታል፡፡
ሻለቃ ዳዊት ወለተ ጊዮርጊስ በሚዲያ ስለጮሄና ከወለጋ እስከ ሀረርጌ፣ ከቦረና እስከ አላማጣ (ዋሎ) ያለውን የኦሮሚያ ነባር ግዛት አማራ ይፈነጭበታል ማለት አይደለም፡፡ የደርግ ሻለቃው ቆማጣዋ እሚዬ ሚንሊክ ያለችውን ያልሰለጠነና አርጌ አስተሳሰብ ይዞ ነው የሚያቅራራው፡፡

