Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

(((REMEMBERING MAI KADRA))):It's Been 1 Year Since Terrorist-Tplf Killed 800 Innocent Amharas.R.I.P.!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 09 Nov 2021, 10:14

Natnael Mekonnen
83tg7p4o26696ln0or4mtea69m ·
#Ethiopia : በማይካድራ የአማሮችን ጭፍጨፋ አንደኛ አመት ሳስታውስ የህወሓት (ሳምሪ) ቡድን ጭካኔ ፊቴ ላይ ድቅን ይላል! ህወሓት በማይካድራ እንዲህ ነበር የአማሮችን ቤት እየለየ ፍጹም አረመኔያዊ በመሆነ መልኩ ጭፍጨፋ ሲፈጽም የነበረው!

አንረሳውም!

=================================================================================================
Natnael Mekonnen
44m ·
በመጨረሻም
#Ethiopia : ‹ማንነታችን ዐማራ፤ ድንበራችን ተከዜ ነው!› በሚል ለቃላቸው ታምነው ሰማዕት የሆኑ የወገኖቻችንን ዓላማ ከግብ ሳናደርስ የሚዘል ክንድም ኾነ ሸብረክ የሚል ጉልበት እንደማይኖረን በተግባር ማረጋገጣችንን እንቀጥላለን፡፡ ተከዜ በትላንት፣ በዛሬና በነገ ሰማዕታት የሚጸና የዐማራ ወሰን ነው!! የህልውና ትግላችን በዘላቂና አስተማማኝ ድል በመቋጨት የሰማዕታቱን አደራ እንወጣለን!!
እንደሀገር፤ ነፃ ሕዝብ እንደነበርነው ነፃ ሕዝብ ሁነን የጋራ ኢትዮጵያን በወንድማማችነት ስሜት እንገነባለን፡፡ ለመጭው ትውልድ ነፃነት ዛሬ ለመሰዋት ዝግጁ ነን፡፡ ይህ ትውልድ በወያኔ ቀንበር ስር በዳግም ባርነት ከሚያልፍ፣ በመስዋእትነቱ የደም ባህር ፈጥሮ መጭውን ትውልድ ወደነፃነት ማሻገርን መርጧል፡፡ ለዚህም ነው ጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋና ጎጃም የዐማራ አንገቱ አንድ ነው ብሎ በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ መንጋ ላይ የተነሳበት፡፡፡ በዚህ ሳያበቃ የወያኔን የክፋትና የወንጀል ጥግ የተረዱ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ወያኔና የጥፋት አጋሮቹን ለማጥፋት በሰንደቅ ዓላማው ምለው ተነስተዋል፡፡
ወያኔ ትላንት ከወራሪው ዚያድባሬ ጎን ወግኖ ኢትዮጵያን እንደወጋው ኹሉ ዛሬም ይህንኑ የክህደትና የባንዳነት ታሪኩን በመድገም ላይ ነው፡፡ ይህም ኾኖ በኢትዮጵያ ልጆች የተባበረ ክንድ ወደተመኘው ሲዖል ይላካል፡፡ የግፉዓን ኢትዮጵያውያን እንባም በአጠረ ግዜ እንደሚታበስ እምነት አለን፡፡ ለዚህ የሚከፈለውን ትርጉም ያለው መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን!!
ደማችን እንደተከዜ ወንዝ ይፈሳል እንጂ የሰማዕታት አደራ አይታጠፍም!
በዐማራ ክልላዊ መንግሥት
የወልቃይት፣ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳደር ጥቅምት 30-2014 ዓ.ም.
ማይካድራ ከተማ

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: (((REMEMBERING MAI KADRA))):It's Been 1 Year Since Terrorist-Tplf Killed 800 Innocent Amharas.R.I.P.!!! WEEY GUUD !!

Post by Weyane.is.dead » 09 Nov 2021, 10:36

Terrorist tplf will pay for the heinous crimes committed all over Ethiopia, Eritrea and Somalia. The day of reckoning is getting closer and closer. Weyane rodents will be hunted like nazis.


Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: (((REMEMBERING MAI KADRA))):It's Been 1 Year Since Terrorist-Tplf Killed 800 Innocent Amharas.R.I.P.!!! WEEY GUUD !!

Post by Weyane.is.dead » 09 Nov 2021, 11:39

Fake tplf drama. The victims families all testified that they were amharas. Tplf vermin you can't mislead us.
sarcasm wrote:
09 Nov 2021, 11:17





Post Reply