yaballo wrote: ↑08 Nov 2021, 21:58AND ... ውሸት ግን COL. FUGAን አይሰለቸውም?![]()
...
ውሸታምን አጋልጥ፣
በሁለቱ መካከል ተካሄዷል የተባለው የስልክ ውይይት በሁለቱም ወገኖች እንዴት እንደሚንጸባረቅ ማየት ይገርማል። ጠ/ሚ ስቴፋን የተኩስ አቁም ጥሪ በማስተላለፋ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት በመቃወም አቋማቸውን አረጋግጠዋል vs ጠ/ሚ አብይ የተለየ (የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የጋራ ፍላጎት ጉዳይ) ያደርገዋል።
እንግድህ ይህ ቆሞ የምሄድ ውሸት ነው ሀገሪቱን እዝህ ውጥንቅጥ ውስጥ የከተተው። ውሸት ግን አይሰለቸውም?
VIDEO: ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሀይል #TDF ደሴ ከተማን ሲቆጣጠር የሚያሳይ ቪዲዮ። _ #ሀገረ_ትግራይ_ብቅልፅምና #ሀገረ_ኦሮሚያ_ብቕልፅምና - #TDF #OLA- #ትግራይ_ትስዕርOLA #ኦሮሚያ_ትስዕር!!
![]()
