Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: [LONG-AWATED BREAKING NEWS] ፋኖ እዉቅና ተሰጠዉ ግንባር እንገናኝ ብለዋል

Post by Abere » 07 Nov 2021, 13:11

Better late than never. ቢያረፍድም ከምንም ይሻላል። የትግሬዎች መንጋ ማጥፊያ ፍቱን መድሃኒት የአማራ ፋኖ መሆኑ እየታወቀ በተንኮል ይህን ያህል ጊዜ መቆየቱ ለታሪክ ትዝብት ጥሎ ቢያልፍም የትግሬን መንጋ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለም።አሁን ገና የትገሬ መንጋ ነብር አያት። የሚያውቃት ኃይል ገጥሟታል።ማሳሰቢያ ታዲያ ፋኖ የመከላከያን ያህል መሳርያ መታጠቅ አለበት የጎንደር ፋኖ ወሎ እና ሸዋ ውስጥ አያስፈልግም ጎንደርን ጠብቅ

Post Reply