Re: A DC Taxi Driver - The Last White Hope For Regime Change in Ethiopia !!!
ከዲሲ ታክስ ነጅዎች የአገራችን አርሶ አደሮ በንቃተ-ኅሌና መቶ በመቶ ብልጫ አላቸው። የእራስቸውን ሕይወት በቅጡ መምራት የማይችሉ አገር ሊመሩ ማሰባቸው የሚያስቅ ቢሆንም የታክሲ ሥራ ገቢያቸውን ለመደጎም የሄዱበት መንገድ ደግሞ ይገርማል።እምዬ ኢትዮዽያ ሞኝ ነሽ ተላላ፤የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይባላል። Wakeup people, these are GoFundMe hackers that don't live on their sweat. Ethiopia is not DC Taxi drivers country, their country is where their Taxi cab license belongs to. Give your middle finger to them. Tell them what is happening in Raya, Alamata, Wag, they can only salivate. These are political and economic saboteurs.