Is Abiy acting as the Ostrich or is he remotely controlled by Isaias?
Considering the progress of TDF and OLA in marching toward Addis Ababa in the face of the crumpling Ethiopian army and the growing opposition of the people to the senseless war, Abiy has been expected to call for dialogue or run away from the country. It looks he is coercied by Isaias to pretend that nothing is happening.
Last edited by Axumezana on 06 Nov 2021, 00:09, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10187
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Is Abiy acting as the Ostrich or is he remotely controlled by Isaias?
ኡናንተ ጁንታ ዎገኖቼ ፈረንጆችን ታመልካላችሁ። አቢይና ኢሳያስ ደግሞ እግዚአብሄርን ያመልካሉ። ይሄ ነው ልዩነታችሁ።
<<ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤ ለጣዖት አትስገድ አታምልክ>> ተብሎ ተፅፏልና።
<<ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና>>፦ የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ ተቀብለው በቃሉ በመፅናት አቢይና ኢሳያስ ሁሌ ይተጋሉ።
<<ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ፤ ለጣዖት አትስገድ አታምልክ>> ተብሎ ተፅፏልና።
<<ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና>>፦ የሚለውን አምላካዊ ትእዛዝ ተቀብለው በቃሉ በመፅናት አቢይና ኢሳያስ ሁሌ ይተጋሉ።