Abducted Marriage: Marriage of TPLF and OLF Failed. የትግሬ ወያኔ ኦሮሞን በጠላፋ ጋብቻ በኦነግ በኩል አስገድ የጋብቻ ውል የማስፈረም ሥነ ስርዓት ፈረሰ።
Abducted Marriage: Marriage of TPLF and OLF Failed. የትግሬ ወያኔ ኦሮሞን በጠላፋ ጋብቻ በኦነግ በኩል አስገድ የጋብቻ ውል የማስፈረም ሥነ ስርዓት ፈረሰ። የትግሬ ወያኔ መንጋ ከሚሴ ውስጥ ልብስ እየቀየር መሳርያውን እየጣለ እግሬ አውጭኝ ፍርጠጣ ላይ ነው የዋለው። የተረፈውም በአማራ ፋኖ ወደ ኮምቦልቻ ሲያመራ ሲለቀም ውሏል።የጠላፋ ጋብቻ የተፈፀመባቸው ሕዝቅዔል ጋቢሳ፣ገበረ ክርስቶስ፣ፀጋዬ አራርሳ፣ወዘተ ፊርማው በህዝብ ፊት መቀደዱ እጅግ አሳፋሯቸዋል። ወያኔም ሰሞኑን 100 ሺ መንጋ በፋኖ አሰለቅማ ኪሳራ ቆጥራ መመለሻ አጥታለች።
Re: Abducted Marriage: Marriage of TPLF and OLF Failed. የትግሬ ወያኔ ኦሮሞን በጠላፋ ጋብቻ በኦነግ በኩል አስገድ የጋብቻ ውል የማስፈረም ሥነ ስርዓት ፈረሰ።
Abere wrote: ↑05 Nov 2021, 19:58Abducted Marriage: Marriage of TPLF and OLF Failed. የትግሬ ወያኔ ኦሮሞን በጠላፋ ጋብቻ በኦነግ በኩል አስገድ የጋብቻ ውል የማስፈረም ሥነ ስርዓት ፈረሰ። የትግሬ ወያኔ መንጋ ከሚሴ ውስጥ ልብስ እየቀየር መሳርያውን እየጣለ እግሬ አውጭኝ ፍርጠጣ ላይ ነው የዋለው። የተረፈውም በአማራ ፋኖ ወደ ኮምቦልቻ ሲያመራ ሲለቀም ውሏል።የጠላፋ ጋብቻ የተፈፀመባቸው ሕዝቅዔል ጋቢሳ፣ገበረ ክርስቶስ፣ፀጋዬ አራርሳ፣ወዘተ ፊርማው በህዝብ ፊት መቀደዱ እጅግ አሳፋሯቸዋል። ወያኔም ሰሞኑን 100 ሺ መንጋ በፋኖ አሰለቅማ ኪሳራ ቆጥራ መመለሻ አጥታለች።