Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የፍፃሜው ድል የመጀመሪያ ቅምሻዎች!!!!!

Post by Ejersa » 04 Nov 2021, 16:32

ዛሬ ጥቅምት 25/2014 የተመዘገቡ ጣፋጭ ድሎች

1ኛ) ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ከበርሀ አናብስቱ ከአፋር ልዩ ኃይሎች ከአፋር ታጣቂዎች እና ከትንታጎቹ የአፋር ወጣቶች ጋር በመቀናጀት ጭፍራ አካባቢ ተሰግስጎ የነበረውን የትግሬ ፋሽስት ወራሪ ኀይል ከትላንት ምሽት ጀምሮ አይቀጡት ቅጣት እየቀጡ ሙት እና ቁስለኛ አድርገውታል!!!! በትላንት ምሽቱ ኦፕሬሽን ብቻ ከ 3500 በላይ የጠላት አስክሬን ተቆጥሯል!!!! ይህን ተከትሎም ጠላት በተጠባባቂነት ያስቀመጠውን የመጨረሻ ሃይሉን ለሊቱን ሲያስገባ ያደረ ቢሆንም ለሊት ያስገባው ሃይል በዛሬው ዕለት አብዛኛው ተደምስሷል!!!! በዚህ የተደናገጠው ተስፋ ቢሱ ጁንታ ከጥቃት የተረፉ ዙ23 ከባድ መሳሪያዎቹን ይዞ እየሸሸ መሆኑ ታውቋል!!!!ተቅበዝባዡን የትግሬ ወራሪ ሃይል ጀግኖቻችን እግር በእግር እያሳደዱ እየለበለቡት ነው!!!! (ቢፃፍ ብዙ ነው:: ወታደራዊ መረጃ ስለሆነ ዝርዝሩን አልገለፅኩም!!!!)
.
2ኛ) ከሚሴ አካባቢ ተከማችቶ የነበረ የትግሬ ፋሽስት ወራሪ ኀይልን የጫኑ የመኪና ኮንቮዮች በአየር ኃይላችን ድባቅ ተመቷል!!!!! ድንቅ ጥቃት .... ድንቅ ብቃት ተብሎለታል አየር ኃይላችን!!!! ቡም ቡም ቡም!!!!!
.
3ኛ) የአሸባሪው የትግሬ ፋሽስት ወራሪ ኀይል የሜይዴይ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ጉዕሽ ገብረ በደሴ ግንባር ተማርኳል!!!! የ64 ዓመቱ ጎልማሳ ምርኮኛ አንዳንድ ሃቆችን ያወጣ ሲሆን የሽብር ቡድኑ በወረራቸው አካባቢዎች በርካታ ግድያና ዘረፋ መፈፀሙን አምኗል!!!! መንግስት በደንብ ዶክመንት ያድርገው!!!!
.
4ኛ) በጂቡቲ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ የጁንታውን የሽብር ቡድን ሲመራና ሲያስተባብር የነበረው ኮሎኔል ደስታ (በቅፅል ስሙ ወዲ ሸዊት) የኢትዮጵያ መንግስት ከጁቡቲ የደህንነት ሃይል ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር ስር አውሎታል!!!!! ኮለኔሉ በትናንትናው ዕለት 20 የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ ስደተኞችን አደራጅቶ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሲሞክር መያዙ ተገልፆል!!!! ጂቡቲ ቀርቶ የእናታቸው ቀሚስ ውስጥ ቢደበቁ አያመልጡም!!!!
.
5ኛ) ከደሴ የተማረችው የአፋር ክልሏ ኤልዳር ወረዳ በዲቼኦቶ እና ጋላፊ ባደረገችው ጥብቅ ክትትል እና የቤት ለቤት አሰሳ የጁንታውን ህቡዕ አባላት ከደበቁት መሳሪያና ቁሳቁስ እንዲሁም በርካታ ገንዘብ ጋር እጅ ከፈንጅ ይዛለች!!!! ብራቮ አፋር!!!! ብራቮ ኤሊዳር!!!!
.
6ኛ) በአዲስ አበባም ተመሳሳይ አሰሳ እየተደረገ ሲሆን እጅግ አስገራሚ ውጤት እየተገኘ መሆኑ ተረጋግጧል!!!! ከህልውና የሚበልጥ ነገር ባለመኖሩ ዜጎች ከፖሊስ እና ከደህንነት ሃይሎች ጋር እየተባበሩ መሆኑ በአስደሳችነት ተገልጿል!!! #ዲሽቃ የሚባል የቡድን መሳሪያ ጭምር አዲስ አበባ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎቻችን ብርቱ ክትትል መያዙ አስገራሚ ሆኗል!!!! ከህዝብ የሚሰወር ነገር ስለሌለ ህዝባችን አሁንም በጥቆማ መተባበሩን ይቀጥል!!!! የፀጥታ አካላትም ስራችሁን ከየትኛውም ጊዜ በላይ በትጋት በፍጥነት በታላቅ የኃላፊነት ስሜት እና በፍፁም ንፅህና ቀጥሉ!!!! በዚህ ወሳኝ ወቅት የሚፈፀም የትኛውም ዓይነት የስነምግባር ጉድለት በሃገር ክህደት ወንጀል (treason) የሚያስጠይቅ መሆኑን ልብ ማለት ያሻል!!! በርቱ!!! ህዝቡ ከጎናችሁ ነው!!! ትልቅ ውጤት እየመጣ ነው!!!! ስለ ትጋታችሁ እናመሰግናለን!!!! አንድም የጁንታው ሴል አያመልጥም!!!!!
.
በመጨረሻም ለውድ ኢትዮጵያውያን በአክብሮት የማስተላልፈው መልዕክት:-
===================
1ኛ) አሁን ሁሉም ነገር መስመር እየያዘ ወደ ፍፃሜው እየደረሰ ነው!!!! ጁንታው ላይወጣ ጁንታው ላይድን ሁሉም አካላት ወስነዋል!!!! ጀግናውን አፋር እዩት!!!! ምስራቁ የማይደፈር ሆኗል!!!! ትንታጉ የአፋር ወጣት እንደ ኤርታሌ አያስቀርብም!!!! ሃሞተ ክቱ ነብሩ ፋኖም እንዴት በቁጣ እየጎደፈረ እንደሆነ አስተውሉ!!!! ፋኖ አስፈላጊውን ትጥቅ እና የቡድን መሳሪያ ካገኘ እውነት እላችኋለሁ ይሄ የአቧራ ጥርቅም ጁንታ ከግስላው ፋኖ አያልፍም!!!! ጀግናው ፋኖ በቂ ነው!!!! የአፋር ጀግኖች በቂ ናቸው!!!! አሁን ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑ እየተነገረ ነው!!!! ጥሩ እርምጃ ነው!!!! በተለይ የመሳሪያ ድጋፉ ይቀጥል!!! እኛም በሞራልና በቻልነው ሁሉ እናግዛቸው!!!! ግስላው ፋኖ ረመጥ እሳት ነው!!!! የጁንታው ፍፃሜ ቅርብ ነው!!!! ቀና በል!!!!! ተማመን!!!!
.
2ኛ) ከጀግናው መከላከያችን ጎን እንቁም!!!! እንደግፍ!!!! ስለ ኢትዮጵያ ብሎ በዱር በገደሉ በሃሩር በቁሩ የሚፋለመውን ሰራዊት በቻልነው ሁሉ እናግዝ!!!! በገንዘብ በቁሳቁስ በሞራል... ከጀግናው መከላከያ ጎን እንቁም!!!!! መከላከያችን ከፍታውን ይዟል!!!! ደጀን እንሁን!!!! እናበርታው!!!!! ክብር ለጀግኖቻችን!!!!!
.
3ኛ) ዝርዝር ወታደራዊ መረጃ በአደባባይ ከማጋራት ብንቆጠብ መልካም ይመስለኛል!!!! የህልውና ጦርነት ውስጥ ነን!!! መረጃዎችን ለሚመለከተው አካል ብቻ እንስጥ!!!! ያለፈው አልፏል!!!! ከዚህ በኃላ ግን እኔን ጨምሮ ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት ብሄራዊ ግዴታችንን እንወጣ!!!!
.
4ኛ) ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ የምትፈልግ ኢትዮጵያዊ እና ወዳጆቻችን በሙሉ በማህበራዊ ሚዲያው በንቃት ተሳተፍ ተሳተፊ!!!! ጦርነቱ የጥይት ብቻ ሳይሆን የፕሮፖጋንዳ እና የስነልቦና ጦርነት መሆኑን እንገንዘብ!!! የቁጥር ብልጫ ያለን እኛ ነን!!! በዝምታችን ግን ለጠላት የውሸት ፕሮፖጋንዳ በር ስንከፍት ነበር:: ከዚህ በኃላ ግን ማህበራዊ ሚዲያውን በደንብ እንጠቀምበት!!! ስለ ኢትዮጵያ የሚፃፉ በጎ ፅሁፎችን ላይክ ኮሜንት እና ሼር እናድርግ!!!! አክቲቭሊ በመሳተፍ ጠላትን ተስፋ አስቆርጡት!!!! እድል ፈንታ አሳጡት!!!! ድላችንን አፍጥኑት!!!! ላይክ ኮሜንት ሼር ይደረግ!!!! በቃ ውጊያ ላይ ነን!!!! የእርስዎ ላይክ ኮሜንት እና ሼር አብሪ ጥይት ነው!!! በርቱ!!! ፈጣሪም ከኢትዮጵያ ጋር ነው!!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!!! ቅንጣት ጥርጥር የለው!!
Dejene Assefa



DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የፍፃሜው ድል የመጀመሪያ ቅምሻዎች!!!!!

Post by DefendTheTruth » 04 Nov 2021, 16:53

To be honest, after this time, any sort of news about the number of dead junta fighters, any place liberated from the junta, any bombing of selected junta sites and similar happenings are no more newsworthy for me.

A newsworthy is only when we could hear, junta is on the run on all directions, with its tails behind its legs.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የፍፃሜው ድል የመጀመሪያ ቅምሻዎች!!!!!

Post by Weyane.is.dead » 04 Nov 2021, 18:08

Shi.ntam weyanes are surrendering en masse. They're surrounded with no way out. Expect more and more Guesh crying in handcuffs.

Post Reply