Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በኦነግ/በኦሮሞ ስም መግለጫ ተሰጠ እያሉ ጥርጣሬ ለማንገስና ግጭት ለመሸመት የሚጥሩ የአማራ መንግስት አፈቀላጤዎች ይታቀቡ፡፡ ሄለን የምትባለው የአብይ ቀለብተኛ አንዱዋ ነች፡፡

Post by AbebeB » 04 Nov 2021, 13:22

በኦነግ/በኦሮሞ ስም መግለጫ ተሰጠ እያሉ ጥርጣሬ ለማንገስና ግጭት ለመሸመት የሚጥሩ የአማራ መንግስት አፈቀላጤዎች ይታቀቡ፡፡ ሄለን የምትባለው የአብይ ቀለብተኛ አንዱዋ ነች፡፡

እነዚህ ስለ ኦሮሞ ዛሬ ላይ ደርሰው የሚጨነቁና እንደ በረሮ የፈሉት እነማን ናቸው ከኦሮሞ ጋር ስለመዛመዳቸው እኮ ታርክ አይነግረንም፡፡