Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37231
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<(((JUST IN)))>>>ኣሸባሪ-ህወሓት ደሴ ገብታ አዲስ የሾመችው ከንቲባ እንደገና በሚል በተደራጀው የደሴ ወጣት እርምጃ ተውስዶበታል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 04 Nov 2021, 07:58

Natnael Mekonnen
0t00S2uc4alfhit632hed1 ·
ሰበር ዜና!!
#Ethiopia : የደሴ ከተማ ወጣት <<እንደገና>> በሚል ስያሜ ተደራጅቶ እርምጃዎችን መውሰድ የጀመረ ሲሆን እንደገና በሚል ስያሜ የተደራጀው የደሴ ወጣት ህወሓት የሾመውን አዲሱን የደሴ ከንቲባ እርምጃ ወስዶበታል! ከንቲባው የወያኔ ታጣቂዎች ደሴ እንዲገቡ መረጃን ሲሰጥ እንደነበር ይታወቃል!
Natnael Mekonnen
ugaS26hh1s4uhc093ofm06udc ·
ህወሓት ደሴ ገብታ አዲስ የሾመችው ከንቲባ እንደገና በሚል በተደራጀው የደሴ ወጣት እርምጃ ተውስዶበታል!