Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hellen
Member
Posts: 246
Joined: 09 Oct 2019, 11:06

በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ የመስጠት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ

Post by Hellen » 03 Nov 2021, 09:32

በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ የመስጠት አገልግሎት ተቋረጠ
******************
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝቡን ደህንነት እና በተለያዩ መንገዶች ወደ ከተማዋ የሚገቡ ጸጉረ ልውጦችን እና ሰርጎ ገቦችን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ከዛሬ ጀምሮ በየትኛውም ወረዳ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት መስጠት ማቋረጡን አስታውቋል።
የሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል ከትላንት ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ መደረጉ ይታወሳል።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረትም የከተማ የነዋሪ መታወቂያ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ የሰራተኛ መታወቂያ፣ ፓስፖርት ወይም ከነዚህ ተመጣጣኝ የሆነ መታወቂያ ሳይዙ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው።
ሆኖም የከተማዋ ነዋሪ ሆነው በተለያዩ ምክንያቶች መታወቂያ ያልወሰዱ ነዋሪዎች በልዩ ሁኔታ በሚመለከተው አካል ተጣርቶ እና ተረጋግጦ ጊዜያዊ መታወቂያ እንደሚዘጋጅላቸውም ከከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክረተሪ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ጠቃሚ የጤና ትምህርት
የልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከያ ወሳኝ መንገዶች። ለጥንቃቄ መታየት ያለበት። መፍትሄዉ በእጃችን ነዉ:: ለማየት ምስሉን ይጫኑ

netsi
Member
Posts: 188
Joined: 06 Oct 2019, 04:29

Re: በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ የመስጠት አገልግሎት እንዲቋረጥ ተወሰነ

Post by netsi » 03 Nov 2021, 10:01

Hellen wrote:
03 Nov 2021, 09:32

Post Reply