- ዛሬ ላይ ሌለውን አሸባሪ እያልክ ፈርጅ እያሉ እንዲህ አደረጉን የሚለው በቀቀን ሀብታሙ የብልግናው ከፍታ ገረመኝ፡፡
- Ethio 360ዎች የዩኒቬርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በየክልሉ መሆን የለበትም እያሉ ልጆችን ያስፈጁ፣ አብይ ሙሴያችን በኦሮሞ ላይ ሠይፍ አንሳ እያሉ በስውር መልዕክተኛ እየላኩ፣ ያሌለ ዜና ፈጥረው ደምቢዶሎ ልጆቻችን ጠፉ እያሉ በማልቀስና የኦሮሞ ሕዝብ ጥላቻ መርዛቸውን በየእለቱ ሲዘሩ የኖሩት ዲያቢሎስ ዲያቆኖች ዛሬ ላይ መልአክ ሆነው መቅረብ ሲሹ ዝም ብሎ ሥራን ከመስራት ሌላ ምን ይባላል፡፡
- እኔ የምለውን ለማረጋገጥ የዛሬ የበቀቀኖቹን ወሬ ማድመጥ ነው፡፡