Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

"አምሓራ አታለቃቅስብኝ!"፣ ኢትዮጵያ ዛሬ - ደሴ ፣ ኮምቦልቻና ባቲ ያሉበት ሁኔታና የጠ/ሚ/ሩ እና የጄ/ል ፃድቃን መግለጫዎች አንድምታ

Post by Dawi » 02 Nov 2021, 12:49

ጄኔራል ጻድቃን አንዱ ዋናው ሳይነግረን የረሳው ስለ "የትግሪያን ብሶት" አምሓራ ላይ፣ "የአምሓራ ሰሊጥ"(ሰሊጥ-dollar) መሆኑን ነው፤ Greedy Mother F....s!

እናስታውሰው እንዴ?...ራያ ቢራ! :lol:

ስንተዋወቅ አንተናነቅ! ለምን ይዋሻል?

Who does ጻድቃን ገ/ተንሣይ thinks he's kidding?

አትሥሩ ያለ ግን የለም ።