በብሶት ተወልዶ በብሶት ያደገ ግደሉኝ ይላል በሩን እያንኳኳ ። መከረኛ የትግሬ እናት ልጅዋን ሲሆን የቀን ጅብ እራት።

ኣረቦች Les misérables የሚባል የ Victor Hugo መጽሓፍ " ኣል-ቡኣሳእ " ብለው ተረጎሙት ። ኣል-ቡኣሳእ ከ " ቡእስ" ወይም misery ማለት ነው ።

በብሶት ተወልዶ በብሶት ያደገ ግደሉኝ ይላል በሩን እያንኳኳ ። መከረኛ የትግሬ እናት ልጅዋን ሲሆን የቀን ጅብ እራት።