Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

መንግስት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በወያኔ የታጠቁ ነዋሪዎች መሳራያቸውን እንዲያስረክቡ መጠየቅ አለበት

Post by TGAA » 01 Nov 2021, 19:32

ወያኔዎች አዲስ አበባ ሲገቡ መጀመርያ ያደረጉት ነገር ሁሉም ሰው ያለውን መሳሪያ በየቀበሌው እንዲመልስ ማደረግ ነበር፡ በቅርብ በደሴ እንዳየነው ወያኔዎች ውስጥ አስታጥቀው ያደራጆቸው እንዴት አድርገው ወያኔን እንደረዷቸው እያየን ነው፡ የአብይ የመሽኮርመም ጦርነት ንጹሀን በደም ፡በንብረት እንዲከፍሉ እያደረገ ነው፡ አሁንም ይህንን የመሽኮርመም ጦርነት አቁሞ ህዝቡን ካላስታጠቀ ፡ በህዝብ ተሰግስገው የውስንጥ አርበኛ ወያኔ ታጣቂዎችን ካላስፈታ በሳምንት ግዜ ውስጥ ሀገሪቱ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ነው የምትገባው:: ስለዚህ ኦፊሻሊ መንግስት በህዝብ መሀከል የተሰገሰጉ የታጠቁ ወያኔዎችን ማስፈታት አለበት ፡ ለራሳቸውም በተለይ ደግሞ ላጠቃላይ የህዝብ ደህንነት ሲባል፡ አንድ ሁሉም አዲስ አበቤ የሚያውቀው እውነታ ቢኖር ከ2005 ምርጫ ዘረፋ በኋላ ወያኔ በየነፍስ ወከፍ ለወያኔዎች አፍጢማቸው ድረስ እንዳስታጠቃቸው ነው:: Now they Just hibernating to pounce back when it is the right time. Desse is the small sample of that . መንግስት በጊዜው እርምጃ ካልወሰደ !? የወያኔ ማስካኪያ ነው የሚሆነው በጅልነቱ::

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: መንግስት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በወያኔ የታጠቁ ነዋሪዎች መሳራያቸውን እንዲያስረክቡ መጠየቅ አለበት

Post by tolcha » 01 Nov 2021, 19:53

TGAA wrote:
01 Nov 2021, 19:32
ወያኔዎች አዲስ አበባ ሲገቡ መጀመርያ ያደረጉት ነገር ሁሉም ሰው ያለውን መሳሪያ በየቀበሌው እንዲመልስ ማደረግ ነበር፡ በቅርብ በደሴ እንዳየነው ወያኔዎች ውስጥ አስታጥቀው ያደራጆቸው እንዴት አድርገው ወያኔን እንደረዷቸው እያየን ነው፡ የአብይ የመሽኮርመም ጦርነት ንጹሀን በደም ፡በንብረት እንዲከፍሉ እያደረገ ነው፡ አሁንም ይህንን የመሽኮርመም ጦርነት አቁሞ ህዝቡን ካላስታጠቀ ፡ በህዝብ ተሰግስገው የውስንጥ አርበኛ ወያኔ ታጣቂዎችን ካላስፈታ በሳምንት ግዜ ውስጥ ሀገሪቱ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ነው የምትገባው:: ስለዚህ ኦፊሻሊ መንግስት በህዝብ መሀከል የተሰገሰጉ የታጠቁ ወያኔዎችን ማስፈታት አለበት ፡ ለራሳቸውም በተለይ ደግሞ ላጠቃላይ የህዝብ ደህንነት ሲባል፡ አንድ ሁሉም አዲስ አበቤ የሚያውቀው እውነታ ቢኖር ከ2005 ምርጫ ዘረፋ በኋላ ወያኔ በየነፍስ ወከፍ ለወያኔዎች አፍጢማቸው ድረስ እንዳስታጠቃቸው ነው:: Now they Just hibernating to pounce back when it is the right time. Desse is the small sample of that . መንግስት በጊዜው እርምጃ ካልወሰደ !? የወያኔ ማስካኪያ ነው የሚሆነው በጅልነቱ::
Ayee, Lemma begebeya!!!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መንግስት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በወያኔ የታጠቁ ነዋሪዎች መሳራያቸውን እንዲያስረክቡ መጠየቅ አለበት

Post by TGAA » 01 Nov 2021, 20:15

You must have read ላሜ ቦራን as well. The emasculated pathetic creature.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: መንግስት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በወያኔ የታጠቁ ነዋሪዎች መሳራያቸውን እንዲያስረክቡ መጠየቅ አለበት

Post by Za-Ilmaknun » 01 Nov 2021, 20:24

I am not sure why Abiy has to be expected to tell everybody every little thing. This is a raging war and everyone who has a functioning brain in their thick skull should at least do this minimum to stop the bleeding from inside. At some point regular citizens will take the law at their hand and do what they must to protect themselves and their family. It is very telling how the gov't structure is completely submissive to one man rule.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: መንግስት ህገ ወጥ በሆነ መንገድ በወያኔ የታጠቁ ነዋሪዎች መሳራያቸውን እንዲያስረክቡ መጠየቅ አለበት

Post by TGAA » 02 Nov 2021, 01:53

Securing cities and towns from an armed internal enemy is so rudimentary security measure when external and internal enemies work in coordination to threaten the nation as a whole, but Abiy and his security apparatus are sleeping on the wheel when the Ethiopian" numero uno enemy weyanes execute their plan in plain sight. A simple declaration that armed weyanes return your weapons to kebele would be enough to get a massive number of weapons from these internal enemies. Abiy is sleeping on the wheels at his own and country's peril. Things can get out of control easily while the sleeping enemy is within. The Trojan horse is within.

Post Reply