መከላከያው ተበትኗል:: መደበኛ ተዋጊው ሰራዊት ጉዳይ ካበቃለት ደግሞ ዘር ጨፍጫፊ ቡድን ለማዳን ብሎ ህይወቱን የሚሰጥ ሞኝ ሰው የለም::
አብይ የተረፈ ቅጥረኛ ሰራዊት ካለው በአዲስ አበባ ዙሪያ ማስፈር ብቻ ነው የቀረው አማራጭ! ይህ ደግሞ አመት ሙሉ የትግራይ ዘር ጭፍጨፋ (Tigray Genocide) ሲፈፀም ከርቀት አይሞቀኝ አይበርደኝ ጥሬ ሥጋ እና ድራፍት እስከ ቀረበ : የአንድነት ፓርክ ፋውንቴን እስካለ ብላ በግድ የለሽነት (indifference) ስታይ የነበረችው ከተማ የጦርነት ቀጠና ያደርጋታል:: ስለዚህ ጊዜው ሳይነጉድ የአዲስ አበባ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ አብይን "በቃህ!" ሊለው ይገባል::
https://www.facebook.com/alulasolomonk/ ... 5839729018
Re: መከላከያው ተበትኗል። አብይ የተረፈ ሰራዊቱ በአዲስ ዙሪያ ያሰፍራል! ከተማዋንም የጦርነት ቀጠና ያደርጋታል። ጊዜው ሳይነጉድ አዲስ አበቤው በነቂስ ወጥቶ አብይን "በቃህ!" ይበል
REALLY? Digital weyannes ..you obviously have been over sniffing. Simply the thought of weyannes make the Adis Ababian p...k. the cannot wait weyannes get pulverized into nothing. See you in a week.
Re: መከላከያው ተበትኗል። አብይ የተረፈ ሰራዊቱ በአዲስ ዙሪያ ያሰፍራል! ከተማዋንም የጦርነት ቀጠና ያደርጋታል። ጊዜው ሳይነጉድ አዲስ አበቤው በነቂስ ወጥቶ አብይን "በቃህ!" ይበል
መከላከያው ከእዝ ሰንሰለት በመውጣቱ ምክንያት መስመራዊ ወታደሮች ግራ ተጋብተዋል ... ወዴት ? እንዴት ? ለምን ? በምን ? የሚል ጥያቄዎች የሚነበብባቸው የሰራዊቱ አባላትን በየቦታው እየተመለከትን እንገኛለኝ !!




Please wait, video is loading...