Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ደሴን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠርን ብለው በሰበር ዜና ዓወት እያሉ መንጋቸውን ሲነዱትና ከበሮ ሲያስደልቁት ውጪ ያለውን ውስኪ ሲያስጨልጡት የነበሩት ምነው ጸጥ አሉ?

Post by Hameddibewoyane » 30 Oct 2021, 18:12

ሁሉም ነገር ሰላም ነው። ህዝባችን የማንም ደካማ መጫዎቻ የሆነበትን እንቆቅልሽ የግድ፣ የግድ እንፈታዋለን።

ከአሁን በኋላ የማንንም ተኳሽና አስተኳሽ ታቅፈን እየቀለብንና በይሉኝታ ተቀፍድደን በመድፍ የምንደበደብበት አንዳች ምክንያት አይኖርም። ጋሻው መርሻንና እኔን ለመምታት ሶስት መድፍ ተተኩሷል። አንዱ መኪናችንን ስቷል፣ ሌላው የመኝታ ክፍላችንን አፍርሷል። ከተኳሹ አስተኳሹ!

ከ30000 በላይ የትህነግ አስተኳሽ ታቅፎ የሚኖረው የደሴ ከተማ ህዝብ ከውስጥ ባይተኮስበት፣ በውዥንብር ባይፈታ ነበር የሚገርመው። ግን ይሄን ምስኪን ህዝብ የሚያስብለትና የሚያስተዳድረው ማን ነው?

ደሴ ከተማ ለመግባት ከሞከረው ወራሪ ጋር መቀሌ እንደምንገናኝ ስነግራችሁ "የማይሰበር፣ የማይነጥፍ ቃል" መሆኑን በማረጋገጥ ነው።

ከዚህ በኋላ በትግላችን እቀልዳለሁ ወይም አላግጣለሁ የሚል ካለ የብረት ገላ ካለው ብቻ ይሞክረው! እጅግ መራር በሆነ ምዕራፍ እንገናኝ!!!

የአብኑ የሱፍ ኢብራሂም ከደሴ

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ደሴን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠርን ብለው በሰበር ዜና ዓወት እያሉ መንጋቸውን ሲነዱትና ከበሮ ሲያስደልቁት ውጪ ያለውን ውስኪ ሲያስጨልጡት የነበሩት ምነው ጸጥ አሉ?

Post by Ejersa » 30 Oct 2021, 18:18

በደሴና አካባቢው የህወሓት ወያኔ ታጣቂ ገባ በማለት ሲጨፍር የነበረ መሳሪያ ሲያወጣ የነበረ ቪዲዮ በጭፈራ እየቀረጸ የነበረን በሙሉ ለማስረጃ ዳውሎድ እያደረጋችሁ ቪዲዮም ፎቶም ያዙ! አንዳንድ ፎቶና ቪዲዮ እጃችን ላይ አለ እራሳቸው በቅጽፈተ ደስታ የለቀቁት ተጨማሪ ካለም ላኩልን ኢትዮጵያ አፈርሳለሁ ከሚል ወንበዴ ባንዳ የጉጀሌ ስብስብና ደጋፊው ጋር ዘንድሮ እንዲህ በቀላሉ እንላቀቅም! ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ ታሸንፋለች !

Hameddibewoyane wrote:
30 Oct 2021, 18:12
ሁሉም ነገር ሰላም ነው። ህዝባችን የማንም ደካማ መጫዎቻ የሆነበትን እንቆቅልሽ የግድ፣ የግድ እንፈታዋለን።

ከአሁን በኋላ የማንንም ተኳሽና አስተኳሽ ታቅፈን እየቀለብንና በይሉኝታ ተቀፍድደን በመድፍ የምንደበደብበት አንዳች ምክንያት አይኖርም። ጋሻው መርሻንና እኔን ለመምታት ሶስት መድፍ ተተኩሷል። አንዱ መኪናችንን ስቷል፣ ሌላው የመኝታ ክፍላችንን አፍርሷል። ከተኳሹ አስተኳሹ!

ከ30000 በላይ የትህነግ አስተኳሽ ታቅፎ የሚኖረው የደሴ ከተማ ህዝብ ከውስጥ ባይተኮስበት፣ በውዥንብር ባይፈታ ነበር የሚገርመው። ግን ይሄን ምስኪን ህዝብ የሚያስብለትና የሚያስተዳድረው ማን ነው?

ደሴ ከተማ ለመግባት ከሞከረው ወራሪ ጋር መቀሌ እንደምንገናኝ ስነግራችሁ "የማይሰበር፣ የማይነጥፍ ቃል" መሆኑን በማረጋገጥ ነው።

ከዚህ በኋላ በትግላችን እቀልዳለሁ ወይም አላግጣለሁ የሚል ካለ የብረት ገላ ካለው ብቻ ይሞክረው! እጅግ መራር በሆነ ምዕራፍ እንገናኝ!!!

የአብኑ የሱፍ ኢብራሂም ከደሴ

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ደሴን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠርን ብለው በሰበር ዜና ዓወት እያሉ መንጋቸውን ሲነዱትና ከበሮ ሲያስደልቁት ውጪ ያለውን ውስኪ ሲያስጨልጡት የነበሩት ምነው ጸጥ አሉ?

Post by Ejersa » 30 Oct 2021, 18:29

ደሴ ማለት ዳግማዊ ትግራይ በሏት በሙሉ ጁንታ ናቸዉ ኮምበልቻም ሆነ አዲስ አበባ ዘጭ ናቸዉ ቅድሚያ እነዚህን ለትንሽ ቀን ማሰር ያስፈልጋል!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23859
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ደሴን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠርን ብለው በሰበር ዜና ዓወት እያሉ መንጋቸውን ሲነዱትና ከበሮ ሲያስደልቁት ውጪ ያለውን ውስኪ ሲያስጨልጡት የነበሩት ምነው ጸጥ አሉ?

Post by Fed_Up » 31 Oct 2021, 00:01

ዝም ጭጭሆኗል እነ ውሸት እራታቸውአጋሜዎች ሰፈር

:lol: :lol: :P
አማራ በትንሽ ወታደር እና ታጣቂ ሚሊሻ እንደ መንጋ እየተግደልደለ ያአለች የለሌውን ይዞ የመጣውን አጋሜ ገልቦ ሲቀጠቅጠው ውሎ አድሮ.... ደሴ የቋመጠው ወያኔ .. ደስ ሳይለው ማዳበሪያ ሆኗል::

ወያኔ ከደሴ በሆላ አቅምም ተሰፋም የለውም:: :oops:

አተርፍ ባይ አጉዳይ:: እምፅፅፅፅ ደሞ እኮ ውሸታቸው ... ቱፍ ቱፍ ቱፍ

"የት ይደርሳል የተባለ አጋሜ ... የወሎ አፈር ማዳበሪያ ሆኖ ተገኘ" አለ አባቅ አዋሽ ያልታደለው :mrgreen:

Post Reply