Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Horus » 29 Jun 2021, 03:59

ወዲ
አቢይ ተኩስ ያቆመው ወዶ ነው ወይስ በሚሊታሪ ተሸንፎ የሚለው የፋክት ጥያቄ እንጂ የስሜት፣ የንዴት፣ የቲፎዞነት ጉዳይ አይደለም ። ዝም ብሎ ከትግሬ ችግር መላቀቁ ትልቅ ችሎታ ትልቅ ዊዝደም ነው ። አቢይ ትግሬን በሚሊታሪ ሃይል ሊገዛ አይችልም ፣ማድረግም አይገባውም ። በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች በስም ዝርዝር ይታወቃሉ ፣ ያ ነው የቶርነቱ ሚሽን ፣ እነሱን መያዝ ወይ መግደል ማለት ነው። ያ ስራ ሲያልቅ ጦሩን ከትግሬ አውጥቶ ትግሬ የአሱን ችግር ራሱ እንዲፈታ መተው ነው። ተሸንፎ ወጣ የሚለው ዉሸት ነው ። የ10 ወር ታሪክ የሚያሳየው የትህነግ መሪዎች ባብዛኛው መገደልና መታሰራቸው ነው ። አቦይ ስብሃትኮ ቃሊቲ ነው ያለ ቢጫ የከርቸሌ ቱታ ለብሶ ። ያ ነው ሪያሊቲ በቃ ! ኢቢይ ትሀነኝ አሸንፎ አፍርሶአቸዋል። ሌላ ሚሽን የለውም ። አቢይ የትግሬ ቅኝ ገዝ አይደለም። ትግሬ ራሱን የማስተዳደር መብት አለው ፣ በቃ !

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21719
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Fiyameta » 29 Jun 2021, 04:38

To leave the agame to their own devices is the best strategic move by PM Abiy because, with the TPLF reduced to local bandits, and effectively confined within their own enclave, the agame-eat-agame world created for them will finish the job started by the Ethiopian defense forces. :P :P :oops:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13252
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by DefendTheTruth » 29 Jun 2021, 04:54

Fiyameta wrote:
29 Jun 2021, 04:38
To leave the agame to their own devices is the best strategic move by PM Abiy because, with the TPLF reduced to local bandits, and effectively confined within their own enclave, the agame-eat-agame world created for them will finish the job started by the Ethiopian defense forces. :P :P :oops:
Yes, the best tool is suffocating them to death, these ungrateful creatures. Eritreans from the North, Ethiopians from the South, no more free access to the ext. world, this creature called TPLF has committing self-suicide by tightening the rope around its neck.

It started the war to come back to the power it lost in the central government, which is now dashed for once and for all.

It can start to breed terrorism in the country, that will also bring nothing more as a win for the creature. Ethiopians have awakened to the evil deeds of this creature.

Ethiopia is a winner in both cases, if TPLF come back to the power in Tigray, then we can save the money we are spending to feed the ungrateful creatures of this world. It costed us about 100 Bill. ET Birr. in about 7 months, extrapolate that if we were to stay there for just 3 -4 years. This money can make a big difference in our own country and improve the livelihoods of the poor.

We are also saving lives that were sacrificed to protect the ungrateful creatures from their own hynas from within.

So, Ethiopia needs to do nothing but coordinate the effort to suffocate the ungrateful, let them roast together.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Lakeshore » 29 Jun 2021, 09:42

ወዲ ኣንተባልከው በተልይ ምንም ማድረግ ኣይችልም ውይም የመቀሌን ተኩስ ኣቁም ያደረገው ተሸንፎነው የሚልውን አኔም ሳልሆን ትግሬዎቹም አንኳን ኣይቀበሉትም። ለዚህም ነው አነ ጌታቸው ደፈረው አግራቸውን ወደ መቀሌ ዝር ያምያደርጉት ምናልባት በደብቅ ካልሆነ። ለላው ደግሞ ትግሬዎችን ከነ ሙሉ መሳሪያቸው ኣለማቀፍ ደጋፋቸው አንዲሁም ያበጠ ላብቸውን አንድያዙ ነው በሁልት ሳምንት ጠራርጎ ያስወጣቸው ኣሁንም ያንን ይማደረግ ኣቅምም የህዝብ ደጋፍም ኣለው። ትግሬ የተጠላ ህዝብ ነው ከእንግዲህ አንድ ኣንድ ትንሽ ክልል በሰላም የመኖር አንጂ ይሄ መንግስት እሆናልው የሚል ቅዠት መጥፊያቸው ነው። ኣይነኬየሚመስሉት በወሬ ብቻ ምሆኑንም በሁልት ሳምንቱ ጦርነት ታይትዋል አና ኣሁን የወሬ ዲሪቶ ኣይስፈልግም።

ለልላው ግን ሆሩስ አንዳለው ኣብይ በዘር ፖሊቲካ የታመመ ጋላ ነው ኣሁን ተሽሎታል ስንል መልሶ አያገረሸበት ስንት ህይወት አንዳጠፋ መዘንጋት የለበትም ቅጥሎ ነው ኢትዮጵያው ንኝ የሚለው አና ያነው ዋና ችግሩ ጋሎቹ በሙሉ በበታችነት ስሜት አንደ ኣጋሜውቹ የሚሰቃዩ ኣምራን ሲያዩ ከፈርሃት የተነሳ ለማጥፋት ውይም ለማዳከም የሚሚክሩ ያማራ መውደቅ ብቻ ያአነሱ ማደግ ኣድርገው ይሚያዩ ይጋላ ገነራሎች የሞሉት ሰራዊት አራሱን ጠልፎ ከመጣል አና ከዘርፊያ የዘለለ ምንም ሊያደርግ ኣይችልም።
ለዚህም የሱዳንን ወራሪ መመከት ቀርቶ ማሰብ አንኳን የተሳናቸው ጋሎች የሞሉት ሰራዊት ነው ያለን።

ስለዚህ ጊዜው አስኪደርስ ድረስ የነሱኑ ዘፈን አየዘፈንን ኣምራን በደንብ ማደራጀት በመሳሪያ አና በሎጂስቲች በስነልቦና ትግሬውችም ሆኑ ጋላዎች ቀዝቃዛ ላብ አንዲያልባቸው የሚያደርጋቸው ያምራ ገበሬ የበቃል አንኳን ልዩ ሃይሉ። በርግጥ ኣመራሩ በብልጽግና የተተበተበ አንድ ደመቀ መኮንን ያሉ ጃንደረባዎች ልክ አንደ አንሱ ሊስልቡት ቅን ከ ሌት ያሰራሉ። ይሀንን ተረድቶ ኣምራ ካጋመም ሆነ ከጋላ አራሱን በሃይል የበላይ ኣድርጎ መጠበቅ ኣለብት።

Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Horus » 29 Jun 2021, 11:00

ሁሉም ነገር በግዜ ይጸዳል! እኔ አንድም ቀን የትግሬ ህዝብና ወያኔን ለይቼ አላቅም። ወያኔ የትግሬ ካልቸር ነው። ትህነግ የትግሬ ልጅ ነው ። የትግሬ አባትና እናት አንድም ቀን ልጆቹን ተዉ ብሎ ግስጾ አያቅም። የፖለቲካ ስልቦች ናቸው ህዝቡን አትንኩ፣ ወያኔ በግድ ይዞት ነው ስትሉ ለ30 አመት በራሳችሁ መሰረተ ቢስ ውዥንብር ለኖራችሁ ይህው ፍንትው ያለው ሃቅ ። ትግሬ ማለት ወያኔ ወያኔ ማለት ትግሬ ነው።

የኢትዮጵያ ሰራዊት ድንቅ የሆነ፣ ሁለት አይን ያለው ደፋር የማይሽኮረምም አቋም ያዘ። እሱም ...

የትግሬ ህዝብ ካልደገፋችሁን ትህነግ ይህውላችሁ ፣ የናንተው ቂጣ ነው እናንተው ብሉት፣ የናንተ ድቋይ ነው እናንተው ተጋቱት ብሎ ወጣ ። እኔ ይህ ስላልኩ ሺ ግዜ ዘረኛ ተብያለሁ !!! የትህነግ ካንሰር ምንጩ የትግሬ ካልቸር ነው።

አሁን ያለው ሃላፊነት፣ አማራ ራሱን ይጠብቅ፣ መሃል አገር፣ ደቡብም እንዲሁ ። የትግሬ ህዝብና ትህነግ ጉዳያቸውን እንዳሻቸው ይቻሉት ። የኢትዮጵያ ወታደር በትግሬ ሲቪል ህዝብ በመርዝ እየተገደለ፣ ገዳዩን የሚጠብቅ ደደብ አይደለም !! ነገር የባለቤቱ ነው ! ምዕራብ ወያኔን እንደ ፈጠረ እሱ ራሱ ይቀልባቸው! ህዝቡም ትህነግ ይመለስልን ስላለ በትህነግ የመገዛት መብታቸው ይከበር ፣ ወታደሮቻችንም በባለ 9ኝ ልቡ ትግሬ ከኋላ መወጋቱ ይቁም። ትግሬ የጋገርውን የራሱ ቂጣ እራሱ እንዲበላው መተው ግዙፍ ብልህነት ነው!

Last edited by Horus on 29 Jun 2021, 11:54, edited 1 time in total.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Lakeshore » 30 Jun 2021, 01:27

በተጨማሪ (buffer zone) በፈር ዞነ ለምፍጠር የኢትዮጵያ ምንግስት የቀን ጅቡ ጁንታ ማለትም የኣድዋ መንደርተኞችን ከሌላው ትግሬ የመልየት ስራ መስራት ኣለበት። ይሀውም በጁንታው ተደጋጋሚ ጥቃጥ የደረሰባቸውን አና አንደጠላት የሚታዩትን ዬንደርታ ፣ የኢሮብ አና ኩናማ ትግራይ ውስጥ ያሉ ግን የኣጋሜዎ ጁንታ ስነልቦና የለላቸውን ማስታጠቅ አና በበጀትም በመድገፍ ዯካባቢያቸውን ህዝብ ኑሮ ከመቀሌዎቹ አና ኣድዋዎቹ የተሻለ በማድረግ በኣካባቢያቸው በመከላከና በኣካባቢ ሚሊሺያ የሚመራ የራስ ስተዳደር ማድረግ ቅጥሎም ሪፍረንደም አንዲያደርጉ ማድረግ አና ከመቀሌ ጋር ውይም በራሳቸው መተዳደር አንድሚፍልጉ አንዲወስኑ ማድረግና ከትግሬ ማእከላዊ ኣስተዳደር ዲሞክራሲያዊ በሆነ ምንገድ መነጠል ጊዜ ያምየሰጠውና ዘላቂ ሰላም ለትግሬ ኣካባቢ የሚፍጠር ነው።
አንዲሁም ከኣምራና አረትራ ጋር አንደ ሂደቱ አየታየ የኢኮኖሚያው ት ስ ስር አንዲያደርጉና ጨረሰው ከሜቀሌ ጋር ያላቸውን ፍተሃዊ ያልሆነ ወህደት ማፍረስ የፖለቲካአ የትግል መፍተሄ ነው ብዬ ኣምናለሁ።
የህ መፍት ሄ ምንም ኣይነት የመከላከያ ተሳትፎ የማይጠይቅ የንደርታን ሚሊሺያ ከማሰልጠን አና ኣስተዳደራዊ ድጋፍ ከማድረግ ያምያልፍ አና ትርፋማ ነው የሚሆነው። በሂደትም የወያኔን ባዶ አነትና ምንም ኣይነት ለንዚህ ሀዝቦች ጥቅም የሌለው ኣና ፋሽስት የሆነ የሎቦች ጥረቅም አንድሆነ ይሀው በኣንድ ቀን ምሽት ሰላሳ ስምንት ትግሬውችን ባንድ ሌሊት ገድሎ ማደሩ በቸኛ ማስረጃ ነው። የሄ የመጀመሪያው ነው ግና ትንሽ ሲቆይ አና ሃሺሱ ማለቅ ሲጀምረ መቀሌ ሶዶም አና ገሞራ ነው የምት ሆነው ታድያ ኣንድም ኣጋሜ አግሩን ወደሌላ የኢትዮጵያ ግዛት አግሩን አንድያነሳ መደረግ ኣለበት። በሌላ ኣካባብ ያሉትንም ኣጋሜውች ባይነ ቁራኛ በመጠበቅ ለየት ያለ አንቅስቃሴ ሲደርግይ ለፖሊስ ጥቆማ በምስጠት ካልሆነም በዘነዘና ኣናታቸውን ማለት የኢትዮጵያዊንት ግዴታ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Horus » 29 Oct 2021, 23:10

ዛሬም ያለኝ አቋም የትግሬን ቀውስ ለራሳችው ለትግሬዎች ትቶ አማራና አፋርን እንደ ብረት አደራጅቶ የወያኔን ዙሪያ ዘግቶ መቀመጥ ነው ። ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ሁኔታ ማለት ነው።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Educator » 29 Oct 2021, 23:22

Wedi,

You are really bright. I enjoyed reading this comment of yours as I see your smart points clearly.

Keep it up!

Wedi wrote:
29 Jun 2021, 03:41
Horus አብይ አንተ ያልከውን ሁሉ ማድረግ አይችልም፡፡ ማድረግ ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን ያድርገው ነበር፣ ያላደገው ወይ ማድረግ አልፈለግም ማለት ነው ካልሆንም ማድረግ ስላልቻለ ነው፡፡

አሁን እኔ የሚታየኝ ብቸኛ መፍትሄ አብይ አህመድን ከስልጣን አባሮ በአዲስ ሰው በመተካት መፍትሄ ለመፈለግ መሞኮር ብቻ ነው፡፡ ይህ ካልሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እንገባለን፡፡

በጣም የሚያስቀው ደግሞ አብይ አህመድ በትግራይ የተኩስ አቁም አዋጅ ማወጁ ነው፡፡ አንድ ሰው የተኩስ አቁም አዋጅ ወይም ጥሪ የሚያደረገው የያዘውን ግዛት ይዞ ነው እንጅ የያዘን ሰፊ ግዛት ለጠለት አሳልፎ ሰጥቶ ወደ ሗላ ሮጦ በርካታ ሺህ ኪሜትሮችን ሮጦ አምልጦ መጥቶ እና የመዳራደሪያ ሃይሉን አዳክሞ አይደለም፡፡ በአጭሩ አብይ አህመድ ከትግራይ የወጣው በጦርነት ተሸንፎ ነው፡፡ ለአብይ አህመድ መሸናፍ ዋናው ምክንያት ደግሞ ትግራይ ውስጥ የነበሩና የአብይ አህመድን ጦር ሲመሩ የነበሩ በርካታ የኦሮምና የኦነግ አስተሳሰብ ያላቸው ጀንራሎች ክህወሃት ጋር ሴራ በመስራታቸው እና ጦሩ በሴራ እንዲመታ በማድረጋቸው ነው!! የህወሃት ወደ ፖለቲካው አለም በክፈተኛ ድል ታጅቦ መምጣት አብይን ተሸናፊ እና አቅመ ቢስ ያደርገዋል፡፡ በመሆኑን ከአሁን በኋላ አብይ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ያለው አማራጭ ያለውን ህገመንግስት ይዞ መቀጠል እና ወደ ማይቀረው የእርስ በርስ ጦርነት ማስገባት እና ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው፡፡ ሌላኛው አብይ አህመድ ያለው አማራጭ ደግሞ ከላይ እንዳልኩ ስልታኑን ለሌላላ ሰው አስልፎ በመስጠት መፍትሄ እንዲፈልግ ማድርግ ነው፡፡

*************
Horus wrote:
29 Jun 2021, 03:14
ሌክሾር፣
ሰዉ ስሜታዊ ነው፣ ምርጫው ነገሮችን ይበልጥ አወሳሰበ እንጂ የፈታው ችግር የለም ። ያማራ መገደል መሰረቱ የወያኔ ህግመንግስትና የክልል ሲስተም ነው። አቢይ ይህን የትግሬ ሲስተም እስካላፈረሰ ድረስ ከቀውስ አይወጣም ።

አው፣ አቢይ ከትግሬ ጦርነት መቀመቅ ለመላቀቅ ቢሞክርም በወልቃይት ፣ ራያና የአፋር መሬት ውዝግብ በአማራና በአቢይ ብሎም በአማራና ኦሮሞ መሃል ቅራኔ እንደሚያሰፋ ሳይታለም የተፈታ ነው።

ወያኔ ቀስ በቀስ መደራጀትና እነኦነኝ እነ ጃዋርን ማደራጀት ይቀጥላል ።

ምርጫው እጅግ ከፍተኛ ውስብሰብ ውስጥ እየገባ ነው ። አሁን ባብዛኛው የጸደቁት የኦሮሞ ምርጫዎች ናቸው ሌላ ተፎካካሪ ስላላስገቡ፣ የቀሩት ብዙዎቹ ይሰረዛሉ በጳጉሜም የሚሆነው ያ ነው።

የግብጽ፣ ሱዳን ና የምዕራብ ቻይናን የማባረር ትግል ወደ ጎን ብንተው እንኳን የትግሬ ችግር፣ ያማራ ጥያቄ፣ ምርጫውን የብልጽኛ ብቸኛ ዘፈን መሆንና የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ ምንም መልስ ሳያገኙ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት እና ስራ አጥነት ሳቢያ ወደ ሌላ አብዮት መሄዱ አይቀሬ ነው።

አቢይ የዛሬ አመትና በፊት ይህን የቀውስ መፍለቂያ የዶሳ ዲሪቶ ሲስተም ማስወገድ ነበረበት ፣ ግን የሱና የዘር ፖለቲካ ፋንዲያዎች የገቢና የስልጣናቸው ምንጭ ስለሆነ ያንኑ መልሰው መላልሰው በመዘፈን፣ በፕሮፓጋንዳ መሰረተ ድንጋይ ድራማ እያንዳንዱን ቀውስ እያስታገሱ ሊቀትሉ ያሰቡ ይመስላል።

የጎሳ ሲስተም ረፎርም ሳይደረግ ምንም የሚሻሻል ነገር አይኖርም ። ያማራ መገድል ሆነ መፈናቀል ምንጩ ያ ነው። ስለዚህ የጎሳ ዲሪቶ እንዲወገድ አዲስ አይነት ንቅናቄ በግድ መነሳት አለበት ። በትግሬ ህገመንግስት ስር ሺ ግዜ ምርጫ ቢደረግ የብልጽኛ ወን መግዣ ዘዴ ነው።

በእኔ ግምት ብዙ የሃይል አሰላለፍ ለውጥና የባሰ ውጥንቅጥ ከፊታችን አለ። የኦሮሞ ተረኛነት በቀላሉ የሚረጋጋ አይመስለኝ ። መላ ደቡብ ክልል እየፈረሰ ነው ። ወይ ክልሎች ሁሉ ይፈርሳሉ ፣ ወይ ጎሳዎች ሁሉ ክልል ይሆናሉ ።

ማለትም ኦሮሞች ሌላ የስልጣን ሞኖፖሊ ላይ የሚያደርጉት ሽር ጉድ ነገሮችን ሁሉ እያመሳቀለ ነው። የትግሬ ጉዳይ አንዱ ብቻ ነው ። ችግሩ እስከ ሱማሌ እስከ ኦሞ ወንዝ ይወርዳል ።

ይህን ሁሉ በአንድ ግዜ የሚፈታው ነገር አስቸኳይ የህገመንግስት ለውጥ፣ የክልል ድንበርና እስር ቤት መፍረስ፣ ያንድ ወይም የጥቂት ጎሳዎች አምባገነነት የማፈሱ አገር አቀፍ አጀንዳ መጀመር ወይም ያን ሚያደርገው ትግል መታውጅ አለበት ።

አቢይ ይህን ካላደረገ ሌላ መለስ ከመሆን አይድንም ።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Educator » 29 Oct 2021, 23:40

Hours,
Do you mean a practice war turns into a permanent stalemate?

You never cease to amaze.
Horus wrote:
29 Oct 2021, 23:10
ዛሬም ያለኝ አቋም የትግሬን ቀውስ ለራሳችው ለትግሬዎች ትቶ አማራና አፋርን እንደ ብረት አደራጅቶ የወያኔን ዙሪያ ዘግቶ መቀመጥ ነው ። ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ሁኔታ ማለት ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Wedi » 01 Nov 2021, 14:56

Educator wrote:
29 Oct 2021, 23:22
Wedi,

You are really bright. I enjoyed reading this comment of yours as I see your smart points clearly.

Keep it up!

Wedi wrote:
29 Jun 2021, 03:41
Horus አብይ አንተ ያልከውን ሁሉ ማድረግ አይችልም፡፡ ማድረግ ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን ያድርገው ነበር፣ ያላደገው ወይ ማድረግ አልፈለግም ማለት ነው ካልሆንም ማድረግ ስላልቻለ ነው፡፡

አሁን እኔ የሚታየኝ ብቸኛ መፍትሄ አብይ አህመድን ከስልጣን አባሮ በአዲስ ሰው በመተካት መፍትሄ ለመፈለግ መሞኮር ብቻ ነው፡፡ ይህ ካልሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እንገባለን፡፡

በጣም የሚያስቀው ደግሞ አብይ አህመድ በትግራይ የተኩስ አቁም አዋጅ ማወጁ ነው፡፡ አንድ ሰው የተኩስ አቁም አዋጅ ወይም ጥሪ የሚያደረገው የያዘውን ግዛት ይዞ ነው እንጅ የያዘን ሰፊ ግዛት ለጠለት አሳልፎ ሰጥቶ ወደ ሗላ ሮጦ በርካታ ሺህ ኪሜትሮችን ሮጦ አምልጦ መጥቶ እና የመዳራደሪያ ሃይሉን አዳክሞ አይደለም፡፡ በአጭሩ አብይ አህመድ ከትግራይ የወጣው በጦርነት ተሸንፎ ነው፡፡ ለአብይ አህመድ መሸናፍ ዋናው ምክንያት ደግሞ ትግራይ ውስጥ የነበሩና የአብይ አህመድን ጦር ሲመሩ የነበሩ በርካታ የኦሮምና የኦነግ አስተሳሰብ ያላቸው ጀንራሎች ክህወሃት ጋር ሴራ በመስራታቸው እና ጦሩ በሴራ እንዲመታ በማድረጋቸው ነው!! የህወሃት ወደ ፖለቲካው አለም በክፈተኛ ድል ታጅቦ መምጣት አብይን ተሸናፊ እና አቅመ ቢስ ያደርገዋል፡፡ በመሆኑን ከአሁን በኋላ አብይ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ያለው አማራጭ ያለውን ህገመንግስት ይዞ መቀጠል እና ወደ ማይቀረው የእርስ በርስ ጦርነት ማስገባት እና ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው፡፡ ሌላኛው አብይ አህመድ ያለው አማራጭ ደግሞ ከላይ እንዳልኩ ስልታኑን ለሌላላ ሰው አስልፎ በመስጠት መፍትሄ እንዲፈልግ ማድርግ ነው፡፡

*************
Educator I wrote this piece 4 months ago, on June 29 2021. Unfortunately everything is happening as predicted in less than few months!! :cry: :cry:

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Educator » 01 Nov 2021, 17:01

Yes, your prediction is right on the spot. I wish you were wrong. But it is what it is. Nothing can be done now. I am still hoping Amhara people organize under a competent leadership like Zemene Kasse or someone not associated with the hodam woyane servant ADP and Gedu or Demeke to avoid mayhem of Amhara people especially in Oromia region.
Wedi wrote:
01 Nov 2021, 14:56
Educator wrote:
29 Oct 2021, 23:22
Wedi,

You are really bright. I enjoyed reading this comment of yours as I see your smart points clearly.

Keep it up!

Wedi wrote:
29 Jun 2021, 03:41
Horus አብይ አንተ ያልከውን ሁሉ ማድረግ አይችልም፡፡ ማድረግ ቢፈልግ ኖሮ እስካሁን ያድርገው ነበር፣ ያላደገው ወይ ማድረግ አልፈለግም ማለት ነው ካልሆንም ማድረግ ስላልቻለ ነው፡፡

አሁን እኔ የሚታየኝ ብቸኛ መፍትሄ አብይ አህመድን ከስልጣን አባሮ በአዲስ ሰው በመተካት መፍትሄ ለመፈለግ መሞኮር ብቻ ነው፡፡ ይህ ካልሆን በቅርብ ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እንገባለን፡፡

በጣም የሚያስቀው ደግሞ አብይ አህመድ በትግራይ የተኩስ አቁም አዋጅ ማወጁ ነው፡፡ አንድ ሰው የተኩስ አቁም አዋጅ ወይም ጥሪ የሚያደረገው የያዘውን ግዛት ይዞ ነው እንጅ የያዘን ሰፊ ግዛት ለጠለት አሳልፎ ሰጥቶ ወደ ሗላ ሮጦ በርካታ ሺህ ኪሜትሮችን ሮጦ አምልጦ መጥቶ እና የመዳራደሪያ ሃይሉን አዳክሞ አይደለም፡፡ በአጭሩ አብይ አህመድ ከትግራይ የወጣው በጦርነት ተሸንፎ ነው፡፡ ለአብይ አህመድ መሸናፍ ዋናው ምክንያት ደግሞ ትግራይ ውስጥ የነበሩና የአብይ አህመድን ጦር ሲመሩ የነበሩ በርካታ የኦሮምና የኦነግ አስተሳሰብ ያላቸው ጀንራሎች ክህወሃት ጋር ሴራ በመስራታቸው እና ጦሩ በሴራ እንዲመታ በማድረጋቸው ነው!! የህወሃት ወደ ፖለቲካው አለም በክፈተኛ ድል ታጅቦ መምጣት አብይን ተሸናፊ እና አቅመ ቢስ ያደርገዋል፡፡ በመሆኑን ከአሁን በኋላ አብይ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ያለው አማራጭ ያለውን ህገመንግስት ይዞ መቀጠል እና ወደ ማይቀረው የእርስ በርስ ጦርነት ማስገባት እና ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው፡፡ ሌላኛው አብይ አህመድ ያለው አማራጭ ደግሞ ከላይ እንዳልኩ ስልታኑን ለሌላላ ሰው አስልፎ በመስጠት መፍትሄ እንዲፈልግ ማድርግ ነው፡፡

*************
Educator I wrote this piece 4 months ago, on June 29 2021. Unfortunately everything is happening as predicted in less than few months!! :cry: :cry:

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by gearhead » 01 Nov 2021, 17:21

ኢትዮጵያ ውስጥ; እንኳን ህጋዊ መንግስት; ህጋዊ ገዢ ፓርቲ የለም!!PP እራሱ ህገወጥ ነው!!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by Educator » 01 Nov 2021, 21:04

Exactly.
gearhead wrote:
01 Nov 2021, 17:21
ኢትዮጵያ ውስጥ; እንኳን ህጋዊ መንግስት; ህጋዊ ገዢ ፓርቲ የለም!!PP እራሱ ህገወጥ ነው!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በትግሬ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት እስትራተጂያዊ አላማ ምንድን ነው?

Post by TGAA » 01 Nov 2021, 21:42

Horus wrote:
28 Jun 2021, 14:08
እኔ ሆረስ ቃላት አልፈልጥም! ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የጦር ሃይሏን ከትግሬ ማውጣቷ ትልቅ ጥበብና ትክክለኛ ዉሳኔ ነው። ለምን?

ኢትዮጵያ ያን ያክል የጦር ሃይል በትግሬ ያስቀመጠችው ትግሬን ከኤርትራ ለመጠበቅ ነበር ። ያ አሁን አብቅቷል ። ኤርትራ መሬቷን ወስዳለች፣ ስለዚህ በትግሬና ኤርትራ መሃል ጦር ማስፈር አላማ የለውም ።

አማራ በትግሬ የተወሰደበትን ወልቃይትና ራያን አስመልሷል። መሬትና ድንበሩን ከትግሬ ወረራ የሚጠብቅ በቂ ያማራ ሃይል አለ ። ካስፈለገ የተወሰነ የኢትዮጵያ ሰራዊት በትግሬና አማራ ድንበር ማስፈር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። ትግሬ እንደ ገና አማራን ለመውረር ከቃጣው ለአለም አስታውቆ ተራ በተራ እና በተደጋጋሚ ባይሮፕላን መደብደብ ብቻ ነው ።

አፋርም በወያኔ የተቀማችውን መሬት አስመልሳለች ።

ሌላው የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እስትራተጂክ ግብ የወያኔ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ድርጅታዊ ሃይልና መዋቅር በመላ ኢትዮጵያ ተደምስሶ መወገዱ ነው ። ስለዚህ የወያኔን ሃብት ሆነ ሌላ የኢኮኖሚ ብቃትም ሆነ ተጽዕኖ ሙልጭ አድርጎ ከመሃል አገርና ደቡባዊ ኢትዮያ ማጽዳትን መቀጠል ነው።

እነዚህ ሶስት ግዙፍ ግቦች ከተሟሉ በኋላ ትግሬ ውስጥ የሰው ህይወትም ሆነ ያገር ሃብት ማባከን ድድብና ነውና የአቢይ መንግስት አስቸኳይ ግልግል ማድረግ አለበት። ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት ።

ብልሆች ነገር የባለቤቱ ነው ይላሉ። የትግሬን አናርኪና ቀውስ ለራሳቸው ለትግሬዎቹ መተውና ኢትዮጵያን እንዳያውኩ በሮቹን መዘጋጋት ነው፣ ትክክለኛው መፍትሄው ። ፈረንሳይ ሲተርት you made the soup, you eat it ይላሉ!!
ሆረስ ፤
"ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት "
ወያኔዎች አሁን ጥርሳቸውን ነክሰው የሚዋጉት እንደ ፓቭሎቭ ውሻ ስልጣን ያስለመዳቸውን መንበሽበሽ በማጣታቸው ነው ፤ እንኳን ስልጣን ላይ ሆነው የፋብሪካና የፎቆች ባለቤት የሆኑት ቀርቶ ፤ ባንክ በር ባንኳኳ ቁጥር በሚልዮን ነጻ ስጦታ ሲያገኝ የነበረው ተራው የወያኔ ጀሌ እያባነነው ያለው ከእጁ አፈትልኮ የወጣው በኢትዮጵያዊያን ጀርባ ላይ ተፈጥጦ መኖር ነው ፤ እርሱ ካልተመለሰ ትግራይ ደንጋይ ላይ የሚበቅል ነገር የለም ፤ ስለዚህ ከሞቱም ተውግተው ቢሞቱ ይሻላቸዋል. ፤ ሁለተኛ እድል ከማይሰጠው ፍጹም ድህነት ፤ "ትግሬ ከሁከት፣ መከራና ረሃብ ውጭ መኖር የሚፈልግም የሚችልም ሰው ስላልሆነ ያን መሰል መቀመቅ ውስጥ ከመግባት አቢይ መጠንቀቅ አለበት ። መቀመቁን ከአብይ ይበልጥ ወያኔዎች በግልጽ ግድግዳ ላይ ተጽፎ እያዩት ነው ፤ ግን እንዳለከው ትግራይ ውስጥ የኢትዮጵያ ወታደር ወይንም የክልል ሰራዊት መግባት የለበትም ፤ ወደ አማራና ወደ አፋር የገባውን የወያኔ ጦር ግን ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር መደምሰስ አለበት ፤ እውነታው እስኪረግጣችው ወያኔዎች ጀብደኝነት ይወዳሉ ፡፡

Post Reply