Under reported phenomenon: Pro TDF Eritrean movements mushrooming
Last edited by eden on 30 Oct 2021, 18:24, edited 1 time in total.
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Under reported phenomenon: Pro TDF Eritrean movements mushrooming
ላለፉት ሃያ አመታት የኤርትራ ተቃዋሚ በመምሰል ፀረ-ኤርትራ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ይታወቁ የነበሩ ተጋሩ ዎንድሞቻችንና ኡህቶቻችን፣ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል እንዲሉ ከለውጡ በኋላ የዓባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ጉዳይ ያበቃለት ጉዳይ መሆኑን በመረዳታቸው የሚይዙትና የሚጨብጡትን አጥተው ፍርሃትና ጭንቀት የወለዳቸውን ዛቻና ስድብ ብቻ ሆነው ቀርተዋል።
ውሸት ውሸትን ይወልዳልና ፣ እንዲህ ያለ ግራ መጋባት በዘራቹ አይድረስ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ምሽኪናይ ትግራዋይ
ውሸት ውሸትን ይወልዳልና ፣ እንዲህ ያለ ግራ መጋባት በዘራቹ አይድረስ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ምሽኪናይ ትግራዋይ
Re: Under reported phenomenon: Pro TDF Eritrean movements mushrooming
Please wait, video is loading...
-
Deqi-Arawit
- Senior Member
- Posts: 16038
- Joined: 29 Mar 2009, 11:10
- Location: Bujumbura Brundi