Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ትናንትና ከየሱዳን የፖለቲካ ነጣፊ (ኣክቲቪስት) የሰማሁት ፥ የሱዳን ወታደር ወደ ኣል-ፈሸጋ እንዲገባ የገፋፋውና የስለላ እርዳታ ያቀረበለት የኣልሲሲ የግብጽ መንግስት ነው ። ዒላማው ?

Post by Abe Abraham » 29 Oct 2021, 13:30



ትናንትና ከየሱዳን የፖለቲካ ነጣፊ (ኣክቲቪስት) የሰማሁት ፥ የሱዳን ወታደር ወደ ኣል-ፈሸጋ እንዲገባ የገፋፋውና የስለላ ( reconnaissance )እርዳታ ያቀረበለት የኣልሲሲ የግብጽ መንግስት ነው ። ዒላማው የኢትዮጵያ ትኩረት በታትኖ የህዳሴ ግድብን ለማጥቃት ።

ምንጩ እንደሚለው ያን ጊዜ ሓመዶክ የግብጽን የህዳሴ ግድብን ማጥቃት መደብ ኣጥብቆ ተቃወመው ።


sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ትናንትና ከየሱዳን የፖለቲካ ነጣፊ (ኣክቲቪስት) የሰማሁት ፥ የሱዳን ወታደር ወደ ኣል-ፈሸጋ እንዲገባ የገፋፋውና የስለላ እርዳታ ያቀረበለት የኣልሲሲ የግብጽ መንግስት ነው ። ዒላማው

Post by sarcasm » 29 Oct 2021, 14:53

There was no need for የስለላ እርዳታ. It was part of the deal.

Abiy: I will invade Tigray and I want you to stop TPLF from crossing to Sudan.

General Al Burhan: What's in it for me.

Abiy: Take Al Fushaka, you have been complaining about it for ages.

General Al Burhan: Deal!

Abiy: Deal!




On የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
On Nov 3, 2020


አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ።

ባለፈው እሁድ አዲስ አበባ የገቡት ሊቀመንበሩ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ጠዋት ካርቱም ተመልሰዋል።

ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮችን፣ የግብር እና የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎብኝተዋል።

በዚህም ጉብኝታቸው የሰን ሽንግ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ የሚያመርታቸውን የህክምና መድሀኒቶች እና የኦክስጅን የምርት ሂደት ተመልክተዋል።

እንዲሁም በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንና ቢሾፍቱ አቅራቢያ የሚገኝ ጆይ ቲክ የተባለ ዘመናዊ የግብርና ማዕከልንም ጎብኝተዋል።

ሊቀመንበሩ በቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያም መክረዋል።

https://www.fanabc.com/%E1%8B%A8%E1%88% ... 7cUv0S6vAM

Post Reply