Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Urgent message from the fugitive Debretsion to Ethiopian Generals "Please help us to stop this senseless war"

Post by Za-Ilmaknun » 27 Oct 2021, 19:14

The invading locust mob is biting the dust in its thousands in Wollo. This probably heralds the end of the end for TPLF and the painful ordeal the country had to endure for the last 30 years. The fugitive dimwit is now making the plea from his hideout in the UN container for the Ethiopian army generals to save his sorry arse.. :mrgreen: It can't get worse than this...a hamulating defeat for the fascists :lol:



tarik
Senior Member+
Posts: 37227
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: Urgent message from the fugitive Debretsion to Ethiopian Generals "Please help us to stop this senseless war"

Post by tarik » 27 Oct 2021, 19:26

Please wait, video is loading...
:lol: :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Urgent message from the fugitive Debretsion to Ethiopian Generals "Please help us to stop this senseless war"

Post by Za-Ilmaknun » 27 Oct 2021, 20:02

tarik wrote:
27 Oct 2021, 19:26
Please wait, video is loading...
:lol: :mrgreen:
This is something unparalleled.. :mrgreen: :lol: They say something today and turn around say completely the opposite the next day.
His heavy breathing is very telling, tho. If it were not for their greed and sheer barbarism, they would have avoided this war completely.

It is now very late..very very late even by TPLF standard. :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Urgent message from the fugitive Debretsion to Ethiopian Generals "Please help us to stop this senseless war"

Post by Za-Ilmaknun » 27 Oct 2021, 22:26

ደብረጺዮን ትንፋሽ እያጠረው የተናገረውን ሰማሁት። ቀረጻው የተካሄደው ከአንድ ወይም ሁለት ቀናት በፊት ይመስለኛል። በእያንዳንዱ አረፍተነገር ላይ ያለውን የትንፋሽ መቆራረጥ ለማስተካከል (የአርትዖት ስራ ለመስራት) ቢያንስ ግማሽ ቀን ይፈልጋል። በዚያ ላይ አሁን ባላቸው የኢንተርኔት ፍጥነት፣ ምናልባት የእርዳታ ድርጅቶች ኢንተርኔት ሰጥተዋቸው ካለሆነ፣ ቪድዮውን ለመጫን ቢያንስ አንድ ሙሉ ቀን ይፈልጋል። በእኔ ግምት ቀረጻው የተካሄደው እነ ጌታቸው ረዳ፣ ከሁለት ሶስት ቀናት በፊት ለደሴና ለኮምቦልቻ ህዝብ ማስጠንቀቂያ በሰጡበት ዕለት ነው። የትናንትና የዛሬውን ውሎ ሳይሰሙ ማለት ነው።

ደብረጺዮን "ጦርነቱ አልቋል" የሚለው የውጊያዎች ሁሉ እናት የሆነው ውጊያ ሳይጀመር ነው። የእስካሁኑ ውጊያ እኮ ለኢትዮጵያ ሃይሎች የማሟሻ ውጊያ ነው። በቦክስ ጨዋታ ላይ የመጀመሪያዎቹ አንድና ሁለት ስንዘራዎች፣ የተጋጣሚን አቅም መፈተኛና የስነልቦና ጫና መፍጠሪያ ናቸው። ህወሃት በማሟሻ ውጊያው ሁለት ሶስት ቦታ ላይ ጠንካራ ቡጢዎች አርፈውበታል። የቦሩ ሜዳና የኩታበር ዛፎች ይመስክሩ።

ህወሃት የሁመራን መስመር ለጎሪጥ እያየ ሲያልፈው፤ የጅቡቲን መስመር ለመቁረጥ ሞክሮ በአፋር አርበኞች ተቀጥቅጦ ሲወጣ እያየን፤ ጎንደርን እጨብጣለሁ ብሎ ሂዶ፣ ተጨብጦ ሲቀር መስክረን፣ በድንገት ብድግ ብሎ ጦርነቱ አልቋል ማለቱ፣ በህልም ዓለም ውስጥ እየዋኘ እንደሆነ ያሳያል። በእርግጥ በ 2 ሳምንት አዲስ አበባ እንደሚገባ ያስቀመጠው ቀን መጠናቀቁ እውነት ነው።

ደብረጺ ጦርነቱ አልቋል ይልና መልሶ ደግሞ ችግሩ የሚፈታው በፖለቲካ ነው ይላል። ግራ ቀኙ ሲዞርብህ፣ ግራ ቀኝ የሌለው ነገር ያናግርሃል። ለማንኛውም የደሴና አካባቢው ጀግኖች፣ ብል የማይበላውና ብዙ ግጥምና ዜማ ሊወጣለት የሚችል ታሪክ እየጻፉ ነው። ቀጥሉበት። እንደሰማሁት የሰራዊቱንና የአየር ሃይሉን ውሎ በቃላት መግለጽ አይቻልም። (ሰራዊቱ የሚለው የወል ስም በግንባር የተሰለፈውን ሃይል ሁሉ ያካትታል)። አየር ሃይላችን አንዴ መቀሌ ሌላ ጊዜ ደሴ እየተሽከረከረ፣ እንደ አርጋው በዳሶ በጭንቅላቱና በሆዱ እየተገለባበጠ፣ በሰዎቹ አናት ላይ ሲደንስ መሰንበቱን ደብረጺ እንኳን ሊክደው አልቻለም። ይህ ሁሉ ሲሆን ታዲያ፣ የታደሰ ወረደ አየር መቃወሚያ ወደ 30 ወፎችን መትቶ መጣሉን ሰምቻለሁ።

ደብረጺ መቼም አይሰማኝም እንጅ ከሰማኝ የትግራይን ወጣት ከዚህ በላይ እንዳያስጨርሰው ልመክረው እወዳለሁ። ትንሽም ቢሆን ህሊና ያላቸው የትግራይ ተወላጅ የህወሃት አባላትና ደጋፊዎች ካሉ፣ የደብረጺዮንን ድምጽ በመስማትና የፊቱን ገጽታ በማየት ብቻ ስለጦርነቱ ሁኔታ መረዳት የምትችሉ በመሆኑ፣ የትም ለማይደርስ ጦርነት ልጆቻችሁን አታስበሉ ማለት እፈልጋለሁ። ይህ ጦርነት ትግራይን ትውልድ አልባ ከማድረጉ በፊት፣ ሳይረፍድ ነጩን ጨርቅ አውለብልቡ።

Fasil says so,

Post Reply