Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17854
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Funeral Cerimony of unnamed General

Post by Misraq » 27 Oct 2021, 17:41

.
.
.
They don't do this to a ስቱፒድ agame. Why only high ranking officers get buried in a funeral procession.?

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37227
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: Funeral Cerimony of unnamed General

Post by tarik » 27 Oct 2021, 18:08

Misraq wrote:
27 Oct 2021, 17:41
.
.
.
They don't do this to a ስቱፒድ agame. Why only high ranking officers get buried in a funeral procession.?

Please wait, video is loading...
I think it's monkey megbe from nigeria. :lol:

:lol: :mrgreen:

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Funeral Cerimony of unnamed General

Post by Wedi » 27 Oct 2021, 18:40

Misraq wrote:
27 Oct 2021, 17:41
.
.
.
They don't do this to a ስቱፒድ agame. Why only high ranking officers get buried in a funeral procession.?

Please wait, video is loading...
እንካማ ምርጥ ዜና 8) 8)

የወራሪውና የአሸባሪው ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ተሸኝተዋል።

ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም

ዛሬ መቀሌ ለከፍተኛ አመራሯ ድንኳን ጥላ ውላለች። ማቅ ለብሳ፣ ፀጉሯን ስትነጭ፣ ደረቷን ስትደቃ ነው የዋለችው። በብርቱ ቁዘማ ላይናት።

ትላንት በወሎ ግንባር ኩታበር ላይ የአሸባሪው ድርጅት አመራሮችን የጫኑ ላንድ ክሮዘር መኪኖች እየከነፉ ነበር። መክነፋቸው በመንጋ አሸባሪዎች እጀባ የታገዘ ነው።

በመሆኑም ጀግናው የአየር ኃይላችን በብርሃን ፈጥነት ከተፍ አለ። ከሰማይ እሳቱን ያዘነበው ጀመር። እነኛ ቅንጡ መኪናዎች ወደ ክሰልነት ተቀየሩ። ጭነዋቸው ሲከንፉ የነበሩት የአሸባሪው ድርጅት ተዋጊዎች አብረው ዶግ አመድ ሆኑ።

በተካሄደው የአየር ጥቃት የአሸባሪው ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት መካከል ጀኔራል ታደሰ ወረደ ወይም ጀኔራል ጻድቃን ወልደተንሳይ ሳይገደሉ እንዳልቀረ? የመቀሌው ቁዘማ ፍንጭ ሰጥቷል። በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ግን በአየር ጥቃቱ የአሸባሪው ድርጅት ቁልፍ አመራሮች ነደው ቀርተዋል።

አምደማርያም ዕዝራ (ከወሎ ግንባር)

Post Reply