Getachew K Reda
1h ·
Melkamu Shumye ደሴ እንደሌለ ስለሰማሁ ወንድማዊ ምክር በምስጢር ለግሸው ነበር:: ኣለሁ ለማለት መሰለኝ የሆነ ነገር ተናግሯል:: ከኣብን ወጠጤዎች መካከል ይበረክታል ያልኩት እሱን ነበር :የሚሆን ግን ኣልመሰለኝም!
ትግራይ ትስዕር!
Re: 通缉: ሰበር ዜና : የአብን ወጠጤዎች ደሴ ውስጥ በጥብቅ እየተፈለጉ ነው
አይዞን ! ሽመልስ አብዲሳ ደሴን መያዟ ከሰማ በኋላ የፊቱ ገፅታ ተቀይሯል

Re: 通缉: ሰበር ዜና : የአብን ወጠጤዎች ደሴ ውስጥ በጥብቅ እየተፈለጉ ነው
Getachew K Reda
4h ·
ፀረ ትግራይ ዘመቻ በማጋጋልና በኣቢይ ኣህመድ የጥፋት ድግስ ውስጥ ባለቀ ሰዓት የኣማራ ወጣት በሽዎች እንዲረግፍ በውሸት ላይ የተመሰረተ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የሚገኙት የኣብን ወጠጤዎች ኣምልጠው ኣዲስ ኣበባ ከመግባት ይልቅ ልክ በርካታ የመከላከያ ሰራዊት ኣባላት እያደረጉ እንዳሉት እጅ እንዲሰጡ እመክራለሁ::
ክላሽንኳቭ ተሸክሞ እንዘጭ እንዘጭ የሚቀይረው እንደሌለ የሚገባቸው ይመስለኛል:: እግረመንገዴን ግን እነ ጋሻው ፎቶ ለመነሳት የሚዋሱዋቸውን ክላሽኖች የሚቀያይሩት ለምንድነው? ለማንኛውም ክትክታኣስይዛችሁ ወደእሳት የማገድችሁትን የኣማራ ወጣት ደም በእጃችሁ እንዳለ እወቁት!