'' እኔ ያልኩት ወፍ እንጂ መቼ የጦር ተዋጊ ጄቶች አልኩ''
ትላንት ጌታቸው ረዳ፤ ከዛሬ ጀምሮ ወፍ እንኳን ወደ መቀሌ አትበርም ካለ በኋላ....
ዛሬ የአየር ሓይሉ መቀሌንና አካባቢዋ እየተመላለሰ ሲደበድባት የመቀሌ እናቶች ጌቾ ከሚጣበት መጠጥ ቤት አግኝተው ለምን እንደዋሻቸው ቢጠይቁት፣ ጌቾ ደፋሩ ግን እንዲህ አለ፤
'' እኔ ያልኩት ወፍ እንጂ መቼ የጦር ተዋጊ ጄቶች አልኩ''
'' እኔ ያልኩት ወፍ እንጂ መቼ የጦር ተዋጊ ጄቶች አልኩ''