Re: Latest update [VIDEO]
ኢትዮዽያን የነካ የለውም በረካ።ካርቱም እና መቀሌ ሶዶም እና ገሞራ ናቸው። የኃጥዓን ጋብቻ ለዓለም ይከረፋል።
"የሰራዊት፡ጌታ፡እግዚአብሔር፡ዘርን፡ባያስቀርልን፡ኖሮ፥እንደ፡ሰዶም፡በኾንነ፡እንደ፡ገሞራም፡በመሰልነ፡ ነበር።" ኢሳ1፥9
ይኸ ግን ለካርቱም እና መቀሌ የቀረ አይመስልም። ለኅጥዕ የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል እንድሉ እግዜር ለነኝህ የጥፋት ከተሞች ከመጣው መቅሰፍት ይጠብቀን።
"የሰራዊት፡ጌታ፡እግዚአብሔር፡ዘርን፡ባያስቀርልን፡ኖሮ፥እንደ፡ሰዶም፡በኾንነ፡እንደ፡ገሞራም፡በመሰልነ፡ ነበር።" ኢሳ1፥9
ይኸ ግን ለካርቱም እና መቀሌ የቀረ አይመስልም። ለኅጥዕ የመጣ ለፃድቅ ይተርፋል እንድሉ እግዜር ለነኝህ የጥፋት ከተሞች ከመጣው መቅሰፍት ይጠብቀን።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Latest update [VIDEO]
" ኢንተርነቱን ለምን ኣቋርጠው ከዚያም ለሰዓት ከፍተው መልሰው እንደ ኣቋረጡት መልሱ በዚህ ቪድዮ ይገኛል ። "