Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 25 Oct 2021, 16:03
ዜና ጋሸና ግንባር !!ምድሩ የራሳችን ቢሆንም ጠላት እንደፈለገ ሲፈነጭበት የነበረውና ረጅሙን የጦርነት ዘመን እሻገርበታለሁ ያለው የአርቢት ምሽግ በታላቅ ተጋድሎ ተሰባብሮ ማምሻውን የወገን ጦር አርቢትን በቁጥጥር ስር አውሏል ።