- ይህ ቪዲዮ ሲለቀቅ ሀብታሙ ወዲያው ነበር የተሸማቀቀው፡፡ እርሱን የገረፉት እጆች ልጆቹንም እያስማሉት ነውና፡፡/list]/b]
- ኤርሚያስ ያልተገላበጠ ያራል የሚል ፈልጥ ስር ስለሚኖር ዳቦ እንጂ ሞራል አይጠብቅምና ችግር የለበትም እኮ ነው፡፡
- ባልቴቲቱ ካቲካላዋን ካገኘች እንግሊዝኛ እንጂ ሌላው ትዝ አይላትማ
- እጅግ ከማደንቃቸውና በጣም ካሳቁኝ ቅንበሮች ይኀ ዋነኛ ነው እኮ፡፡
- ይሕ ዳኘ እየመራ ነው፤ ዳኘ እየነዳ ነው ከሚለው የአማራ ሁሌ ቻቻታ አንዱ ነውና፡፡
[facebook]https://www.facebook.com/bini.man.96/vi ... 4162480457[/facebook]
Ethio 360፡- ሀብታሙ ኤያሌውና ኤርሚያስ ለገሠ በዚህ ያለማድነቅ አይቻልም፡፡
Re: Ethio 360፡- ሀብታሙ ኤያሌውና ኤርሚያስ ለገሠ በዚህ ያለማድነቅ አይቻልም፡፡
Please wait, video is loading...