Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23856
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

አራዳው አቢይ ወያኔን ጥይት አስጨረሳቸው :ሚሊሻቸውን ጨረሳቸው

Post by Fed_Up » 14 Oct 2021, 23:20

ከጥቂት የጥግ ስሜን ወሎ ትናንሽ የገጠር ቀበሌ ላይ አስቁሞ 6 ወር ሙሉ ወያኔን ምሊሻና ተተኳሽ ጥይታቸውን አስጨረሶ -- አሁን ደግሞ ሊስራቸው አቆፍቁፏል

If this is NOT military genius, I don’t know what.



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አራዳው አቢይ ወያኔን ጥይት አስጨረሳቸው :ሚሊሻቸውን ጨረሳቸው

Post by Digital Weyane » 14 Oct 2021, 23:55

ጁንታው ያሰለጠናቸው 250,000 የትግራይ ሚሊሺያ የውኃ ሽታ ሆነው መቅረታቸውን ተከትሎ ፣ የትግራይ ሴቶች እና ጨቅላ ሕፃናትን ለጦርነት ከፊት አሰልፈው ካስጨረሱዋቸው በኋላ፣ አሁን በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ስደተኞች በተባበሩት መንግሥታት አውሮፕላኖች ተጭነው ዎደ ሩውንዳ ኡንዲሄዱና ከዛም ወታደራዊ ስልጠና ተሰጥቶአቸው በሱዳን ድንበር ቦኩል ሸልኮው በመግባት የወያኔን አሸባሪ ጦር ኡንዲቀላቀሉ የሚለውን የፈረንጆች ትእዛዝ ለትግራይ ህዝብ ያላቸውን ንቀት የሚያሳይ ነው። :roll: :roll: ተጋሩ ላይቭስ ማተር!

አዎ! ተጋሩ በፈረንጆች ተንቀናል ፣ ተደፍረናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!! ኻምዙይ ኢልካስ ኑሮ የኾነይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: አራዳው አቢይ ወያኔን ጥይት አስጨረሳቸው :ሚሊሻቸውን ጨረሳቸው

Post by Aba » 15 Oct 2021, 00:05

Fando,
"Kalkata" says Dessie is about to fall
:lol: :lol: :mrgreen:
Fed_Up wrote:
14 Oct 2021, 23:20

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አራዳው አቢይ ወያኔን ጥይት አስጨረሳቸው :ሚሊሻቸውን ጨረሳቸው

Post by Digital Weyane » 15 Oct 2021, 00:18

ቅኝ ገዢዎች ነጮች ኡናት አገሬ ትግራይን የጦርነት አውድማ ኡንድትሆን አድርገው ሳይበቃቸው <<ይኸውላችሁ ሰው አልባዋ ትግራይ!>> <<አፍሪቃዊቷ ድሮን>> እያሉ እየተሳለቁብን የነሱን ብልህነት የኛን የተጋሩ ጅልነት በሚዲያ ቀን ከሌት ይሰብካሉ።

ኡኛ በበታችነት ስሜት የምንነዳ ተጋሩ ደግሞ የኛ ሜንታል ካፓሲቲ ትንሽ የደከመ ስለሆነ ነገሩ ሳይገባን አሜን አሜን እንላለን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

ፈረንጆች አስተዋዮች ቢሆኑ ኖሮ የትግራይ ህዝብ እንደ Aba Awash መሬት ላይ እየተንከባለሉ ጆባይደን እያሉ የሚጮሁ እብዶችና ፍርፋሪ ለቃሚዎች እንዳልሆኑ ባስተዋሉ ነበር።


Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: አራዳው አቢይ ወያኔን ጥይት አስጨረሳቸው :ሚሊሻቸውን ጨረሳቸው

Post by Aba » 15 Oct 2021, 01:04

Fando,
Your boys are messed up. Wello is out of control. Save your assez before the "junta" catches up on ya
:lol: :mrgreen: :lol:

Post Reply